" ከሳምንቱ የተሻለ እናደርጋለን " አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸው የተሻለ እንደሚንቀሳቀስ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ሰዎች በመጀመሪያው ዙር መጥፎ ጨዋታ እንዳደረግን ያስባሉ እኔ ግን አልስማማም ፒኤስጂ ጥሩ ስለተጫወተ ነው " ሲሉ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
አክለውም " ነገርግን ባለፈው ሳምንት ካሳየነው እንቅስቃሴ የተሻለ ነገር ማድረግ እንደምንችል እናውቃለን “ ብለዋል።
" ሊቨርፑልን ማሰልጠን የፈለኩት ክለቡ ባለው ታሪክ ፤ ተጨዋቾቹ ባላቸው ጥራት እና እናንተ ሊቨርፑል ለሁሉም ነገር እንዲፎካከር ስለምትጠብቁ ነው " አርኔ ስሎት
ኔዘርላንዳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት አያይዘውም አረጋግጠዋል።