ዩናይትድ ተጨዋቹ ልምምድ ሰርቷል !
የማንችስተር ዩናይትዱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማኑኤል ኡጋርት ከጉዳቱ በማገገም ወደ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል።
በተጨማሪም ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ርቆ የቆየው ሜሰን ማውንት በዛሬው የቡድኑ መደበኛ ልምምድ መሳተፍ ችሏል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ሀሪ ማጓየር እና ሌኒ ዮር በዛሬው የቡድኑ ልምምድ እንዳልታዩ ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ ነገ በሜዳው ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ተጠባቂ የዩሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል።