የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዘመን የክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በዚህ አመት የተለየ እንደሚሆን ተገልጿል።
በዘንድሮው የውድድር ዘመን የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድርን ተከትሎ ሁለት የዝውውር መስኮቶች እንደሚኖሩ ተነግሯል።
በዚህም መሰረት ለአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ተሳትፊ ክለቦች የሚዘጋጀው የዝውውር መስኮት ቀደም ብሎ ግንቦት 24 ተከፍቶ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም እንደሚዘጋ ተገልጿል።
እንዲሁም የክረምቱ የዝውውር መስኮት በድጋሜ ሰኞ ሰኔ 9/2017 ዓ.ም በድጋሜ ተከፍቶ ሰኞ ነሀሴ 26/2017 ዓ.ም እንደሚዘጋ ይፋ ሆኗል።
#lengobet