Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/ dan repost
ውድ ደንበኞቻችን 20 ሚሊዮን ብር 10 ሚሊዮን ብር፣5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ ነገ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 በፋና ቴሌቪዥንና ሬድዮ በቀጥታ ስርጭት ይወጣል ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትም መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላቹ እየተመኘ ቲኬቱን ቆርጣችሁ የዕጣ መውጫውን በጉጉት እንድትጠባበቁ ይገልጻል ፡፡
መልካም ዕድል !
መልካም አዲስ ዓመት !
መልካም ዕድል !
መልካም አዲስ ዓመት !