የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንባታ ጋር በተያያዘ 362 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት እንዲከፍል በኦዲት ተወሰነበት
አየር መንገዱ ውሳኔውን ማሻሩንና ድርጊቱን ፈጽመዋል ባላቸው ግለሰቦች ላይ ክስ መመሥረቱ ታውቋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኩባንያ በሰጠው የግንባታ ውል መሠረት ‹‹ቁልፍ›› ለተባሉ 1992 መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት ከቀረጥ ነፃ መብት የገቡ የግንባታ ዕቃዎች፣ በተለያዩ መንገዶች ያላግባብ ጥቅም ላይ መዋላቸው በጉምሩክ ኮሚሽን ኦዲት በመረጋገጡ 362 ሚሊዮን ብር እንዲከፍል እንደተወሰነበት ታወቀ።
በውሳኔው ላይ አየር መንገዱ ቅሬታ አቅርቦ እንዲሻር ማድረጉንና ሕገወጥ ድርጊቱን ፈጽመዋል ባላቸው አካላት ላይ ክስ መሥርቶ በክርክር ሒደት ላይ መሆኑም ተጠቁሟል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ታኅሳስ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.proworksmedia.com/138853/