የነገው ሰው እንዴት ይታነፅ?
በሳህሉ ባዬ
በዚህ መጣጥፍ የምንመለከተው ዓብይ ነጥብ ጨዋታ በሕፃናት አስተዳደግ ላይ መሠረታዊ መማሪያ መድረክ መሆኑንና የማሰብ ችሎታቸው እንዲዳብር፣ የግንዛቤ አድማሳቸው እንዲሰፋ፣ የቋንቋ ክህሎታቸው እንዲጠናከር፣ ጥበብን እንዲካኑና የእጅ ሥራ ዕውቀታቸው እንዲጎለብት የጨዋታ መድረኮችን ማመቻቸት በእጅጉ አስፈላጊ ጉዳይ መሆኑን ማሳየት ነው፡፡ በመሆኑም የዛሬዋ መጣጥፌ የምታተኩረው በሕፃናት አስተዳደግ ሒደት ላይ ጨዋታ ስላለው ጤናማና አይተኬ አስተዋጽኦ ይሆናል፡፡
በሕፃናት አስተዳደግ ሒደት ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች የጨዋታን ጠቀሜታ እንደሚከተሉት አስፍረውታል፡፡ ሕፃናት በአካል፣ በአዕምሮ፣ በስሜትና በማኅበራዊ ለጋና ታዳጊ ስለሆኑ የሚያዩት፣ የሚሰሙት፣ የሚዳስሱትና የሚያሸቱት ሁሉ ከህልውናቸው ጋር በፍጥነት ይዋሃዳል፡፡ ሕፃናት መንቀሳቀስ የሚወዱና በአንድ ሥራ ላይ ብቻ ለረዥም ጊዜ ተጠምደው መቆየት የማይችሉ ናቸው፡፡ ጨዋታ ይወዳሉ፡፡ ጨዋታ ሲባል ቧል...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.proworksmedia.com/139317/