Update
አዲሱ ፖስፖርት ዛሬ ይፋ ሆኗል።
ከቀናት በፊት በተገለፀው መሠረት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘርጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም አዲሱን ፓስፖርት ይፋ አድርጓል።
ፓስፖርቱ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ ነው ተብሏል።
አዲሱ ፖስፖርት ዛሬ የካቲ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይፋ ተደርጓል፡፡
@Ethiopian_Minister_Of_Education