ማስታወቂያ
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲዉ Comperehensive Specialized Hospital በቁጥር ወዩ/248፤162/ማ-4 በቀን 03/06/2017 ዓ.ም በተለያዩ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ ማወጣቱ ይታወቃል፡፡
በዚመሠረት፡ከታች ስማችሁ የተዘረዘረዉ አመልካቾች ለጽሑፍ ፈተና (Written Exam) ያለፋቹ ስለሆነ በ1/07/2017 ዓ.ም ከጧቱ በ3፡00 ላይ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ Comperehensive Specialized Hospital Tranning Hall ተገኝታችው ፈተናዉን እንድትፈተኑ እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የሙያ ፍቃድ (Professional licence) ያላቀረባቹ ተወዳዳሪዎች ከፈተናዉ በፍት እንድታቀርቡ እየገለጽን፤ ከፍተናዉ ቀን በፍት የማታቀርቡ ከሆነ ፈተናዉን የማትፈተኑ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹