ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዴት አመሻችሁ ብዙዎቻችሁ አርሴማን ጥሩልኝ በየቀኑ ይለቀቅልን እያላችሁን ነው እኛም እንደምንም ብለን በየቀኑ ለመልቀቅ አስበናል ይህንን ነገር ለማድረግ የእናንተ እገዛ በጣም ያስፈልገናል ይህም የ youtube አካውንታችንን (ሰማዕቷ ቲዩብ) subscribe,like &share አድርጉልን
ስለምታበረታቱን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን🙏
ስለምታበረታቱን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን🙏