አርሴማን ጥሩልኝ🥺
ክፍል ፲፫
ወይኔ ፈጣሪዬ ይሄን ጉድ ከምታሳየኝ ምናለ ብትወስደኝ ብዬ አለቀስኩኝ እራሴ ባጠፋሁት ጠፋት ቢመቱብኝስ ቆይ ምን አቅብጦኝ ነው በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ተአምር የነገርኳቸው እያልኩኝ ሄጄ ዶክተሩን ጠራሁት ከዚያ ባለቤቴ ዶክተር ስላደረጋችሁልን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እና እኛ ወስነናል በቃ ከሀገር ወጦ መታከም የሚለውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ሰርዘነዋል እንዴ ለምን በህይወት መቆየት አትፈልጉም እንዴ ይሄማ በፍፁም አይሆንም ሞያዊ ስነምግባሬም አይፈቅድልኝም አለ እንደሱ አይደለም ዶክተር ከመቶ 3ፐርሰንት የመዳን ተስፋ ይዘን አንሄድም በተቃራኒው መቶ ፐርሰንት የመዳን ተስፋ ያለበት ቦታ ነው የምንሄደው እሱ ደግሞ የት ነው ለቡ አርሴማ እሺ ያንቺስ ይሁን ግን ልጃችሁስ እኔም ብሆን ከእናቴ ቃል አንድ አልቀንስም እኔ የተፀነስኩት በአርሴማ ቀን ያደኩት በአርሴማ ደጅ የምሞተውም በአርሴማ ደጅ ነው መሆን ያለበት አለ ትንሽ ከበድ ይላል ግን ለሚያምን ሁሉ ይቻላል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን የተደገፋችኋት የታመናችኋት ቅድስት አርሴማ አታሳፍራችሁ ሀዘናችሁን በደስታ ትቀይርላችሁ አደራ እንደምትድኑ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ ስትድኑ ግን እኔ ጋር ኑ ለቅድስት አርሴማ ስዕለቴን እንዳስገባ ደግሞ ኪዳነ ምህረት አለች ምንም እንዳትፈሩ ብሎ ዶክተር እያለቀሰ ሲያቅፈን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናል እኔ ልመርቅህ ዶክተርዬ ቤትህን በበረከትና በልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ከቤቱ አያርቅህ ብለን እኛም አቅፈነው ትንሽ ተለቃቅሰን ተሰናበትነው ዶክተር ጠንካራ ከሚባሉ ኦርቶዶክሳውያን መካከል ይጠቀሳል በቃ ሁሉም አለቀ ልጃችንን ወደ ባለቤታችን አልጋ አድርጌ እየገፋሁ ከሆስፒታሉ ክፍል ወጣሁኝ አንዳንዴ ተስፋ አንዳንዴ ጊዜ ደግሞ ፍራቻ ይመላለሱብኛል…
ይቀጥላል
✍ብርሃኑ ባውቄ