የማንችስተር ሲቲ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር ሊኖራቸው ስለሚችለው የህግ ውዝግብ እና የይገባኛል ጥያቄ ባለሙያዎች ጋር መነጋገር መጀመራቸው ተሰማ!
ይህ እርምጃ የተከተለው ክለቡ በህጎች ጥሰት ጉዳይ ላይ ጥፋተኛ መባልን ተከትሎ ሊመጡ የሚችሉ ከባድ የዲሲፕሊን እና የውድድር እገዳዎችን (እንደ ነጥብ መቀነስ ወይም ከሊግ የመባረር አደጋዎችን) መሠረት በማድረግ፣ ተጫዋቾች እና ወኪሎቻቸው የኮንትራት ደህንነታቸውን እና መብቶቻቸውን ለማስጠበቅ ወደ ህግ ባለሙያዎች እየተመሙ መሆናቸውን የብሪታንያ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
SHARE | @FN_SPORTS