FN SPORTS በኢትዮጵያ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊
ያገኛሉ.....
➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ቤንች ማጂ ቡና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል !

ከዝህ ቀደም በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ (በወቅቱ ስያሜው አፍረን ኖኖ) ተጫውቶ ካሳለፈ በኃላ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ቡራዩ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሲያድግ ትልቁን ድርሻ ከተወጡ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር አጥቂው ዘርሁን ታምሩ ቤንች ማጂ ቡናን ተቀላቅሏል።

SHARE | @FN_SPORTS


"የኢትዮጵያ ህግ ጥምር ዜግነትን ስለማይፈቅድ፣ በአውሮፓ የሚጫወት አንድ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ለማግኘት ሲል የተወለደበትን ወይም ያደገበትን ሀገር ዜግነት እንዲተው ይጠየቃል። ይህ ደግሞ ለተጫዋቾቹ በፍጹም የሚታሰብ አይደለም።

ምክንያቱም የውጭ ሀገር ፓስፖርታቸውን ከተዉ በአውሮፓ ሊጎች እንደ ውጭ ሀገር ተጫዋች ስለሚቆጠሩ በስራቸው እና በሙያቸው ላይ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥርባቸዋል።
ለዚህ መፍትሔው ሌሎች ሀገራት የተጠቀሙበትን አሰራር መከተል ነው።

ለምሳሌ እንደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ህንድ ያሉ ሀገራት ጥምር ዜግነት ባይፈቅዱም፣ ለስፖርተኞቻቸው ልዩ አሰራር ዘርግተዋል። ይኸውም ለተጫዋቾቹ የService Passport ወይም የስፖርት ፓስፖርት መስጠት ነው። ይህ ማለት ተጫዋቹ የያዘውን የውጭ ሀገር ዜግነት ሳይተው፣ በውድድር ወቅት ሀገሩን ወክሎ እንዲጫወት የሚያስችል ልዩ የጉዞ ሰነድ መስጠት ማለት ነው።

ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢሚግሬሽን እና ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ተቀናጅቶ መስራት አለበት። ፌዴሬሽኑ አሳማኝ አሰራር እና መመሪያ አዘጋጅቶ ለመንግስት በማቅረብ ልዩ ፈቃድ ማውጣት ይችላል። በተጨማሪም በአውሮፓ የሚጫወቱ በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን መረጃ አደራጅቶ የሚይዝ የመረጃ ቋት (Database) እና የቅርብ ስካውቲንግ አሰራር ያስፈልገናል። ከእነሱ እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቀድሞ በመነጋገር ለሀገራቸው እንዲጫወቱ ማድረግ ይቻላል።"

( ጋዜጠኛ ኤርሚያስ በላይነህ 7ኛ ፖድካስት ላይ ከተናገረው )

SHARE | @FN_SPORTS


🚨 ባርሴሎና የራፊንሃ፣ የዣቪ ኤስፓርት እና የማርክ በርናልን የረጅም ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማረጋገጥ እየሰራ ሲሆን ሶስቱም ተጫዋቾች አዲስ ውል ሊፈርሙ ነው።

- [ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

SHARE | @FN_SPORTS


📊አንቶኒ ጎርደን ለእንግሊዝ ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ 7 ጨዋታዎች 9 የግብ ተሳትፎ ማበርከት ችሏል።

🅰️🅰️ vs ኮንጎ
🅰️ vs. ሜክሲኮ
🅰️ vs. ኖርዌይ
⚽️ vs. አርጀንቲና
⚽️ vs. ስፔን
⚽️ vs. ቼክ
⚽️🅰️ vs. ክሮሺያ

SHARE | @FN_SPORTS


#Stat !!

ጁድ ቤሊንግሃም በትላንትናው ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ማድረጉን ተከትሎ ከ1993 በኋላ ይሄን ያደረገ የመጀመሪያው የእንግሊዝ የመሀል ሜዴ ተጫዋች ሆኗል።

SHARE | @FN_SPORTS


🎱 የኬኖ ዕድልዎ ቅርብ ነው! ✨

ዕድልዎን በኬኖ ይሞክሩ እና የዕድል ቁጥሮችዎን ይምረጡ! 🍀
እያንዳንዱ ዙር አዲስ ደስታ እና ትልቅ የማሸነፍ እድሎችን ያመጣል! 🔥

ወደ MelBet ይቀላቀሉ፣ ቁጥሮችዎን ይምረጡ እና የጨዋታውን ደስታ ይቋደሱ! 🎯

🎱 ለማሸነፍ ይሞክሩ! 🏆


🗣️ ዚነዲን ዚዳን :

"የክርስቲያኖ ሮናልዶን የሙያ ጉዞ ልክ በሚገባው ልክ ልናደንቀው ይገባል። እሱ አብሮኝ በመኖሩ እድለኛ ነበርኩ።

እሱበርካታ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ ረድቶኛል። ክርስቲያኖ፣ አድናቆቴንና ክብርን አቀርብልሃለሁ። አብሬያቸው ጊዜ ላሳለፍኳቸው ሰዎች ሁሌም ትልቅ ክብር አለኝ።"

SHARE | @FN_SPORTS


JUST IN

ፈርላንድ ሜንዲ ወደ ሜዳ ለመመለስ እጅጉኑ ተቃርቧል።

[ Diarios ]

SHARE | @FN_SPORTS


በአንድ ወቅት....

SHARE | @FN_SPORTS


Yes Bet dan repost
🔥ፈጣን ድል በ Fast Keno! ⚡️

የእድል ቁጥሮችዎን ይምረጡ፣ በቅጽበት 1,000,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ! 💰🔥
በYESBET 20% ብር ተመላሽ ስላለህ በልበ ሙሉነት ተጫወት። 

ዲፖዚት ያድርጉ፤ ይጫወቱ፤ ያሸንፉ

💙 https://yesbets.co

📱 @yesbets2


አይሾውስፒድ በሊቨርፑሉ አጥቂ ሁጎ ኢኪቲኬ በFC27 ጌም ከተሸነፈ በኋላ የኢንስታግራም ፕሮፋይሉን ወደ ኢኪቲኬ ቀይሯል።

SHARE | @FN_SPORTS


በሴራ ትንተና ታምናላችሁ?

መቼስ ከትናንቱ የህንድ ብቃቱ እና ከቀዶ  ጥገናው በኋላ በቪኒ ዙሪያ የሚወራውን ሰምታችኋል።

አንዳንዶች የሴራ ትንተናዎችን በመቀበል የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ሪያል ማድሪድ ምርመራ እንዲጀምር መጠየቅ ጀምረዋል😁

በዚህ ሁቹ መሃል የአርሰናል ደጋፊዎች ግን የሚያዩትን ማመኔ አልቻሉም፤ ሳካ 7 ቁጥሩን ይሰጠው የተባለለት ቪኒ ምን ነካው?

SHARE | @FN_SPORTS


ትናንት ሰሜን ሜቆዶንያ ከ ስኮትላንድ ባደረጉት ጨዋታ ወደ ሜዳ ውሻ አምልጦ በመግባቱ ጨዋታው ለሴኮንዶች ተቋርጦ ነበር። 😅

SHARE | @FN_SPORTS


ለብሔራዊ ቡድናቸው 11ኛ ጎላቸውን ያስቆጠሩ በእድሜ ትንንሾቹ የአውሮፓ ተጫዋቾች፡

🇩🇰 ሃራልድ ኔልሰን - 18 ዓመት ከ305 ቀን

🇪🇸 ላሚን ያማል - 19 ዓመት ከ82 ቀን

🇷🇺 ኤድዋርድ ስትሬልትሶቭ - 19 ዓመት ከ137 ቀን

🇭🇺 ሚሃሊ ፓታኪ - 19 ዓመት ከ141 ቀን

🇸🇪 ስቨን ራይዴል - 19 ዓመት ከ147 ቀን

SHARE | @FN_SPORTS


የማንችስተር ሲቲ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር ሊኖራቸው ስለሚችለው የህግ ውዝግብ እና የይገባኛል ጥያቄ ባለሙያዎች ጋር መነጋገር መጀመራቸው ተሰማ!

ይህ እርምጃ የተከተለው ክለቡ በህጎች ጥሰት ጉዳይ ላይ ጥፋተኛ መባልን ተከትሎ ሊመጡ የሚችሉ ከባድ የዲሲፕሊን እና የውድድር እገዳዎችን (እንደ ነጥብ መቀነስ ወይም ከሊግ የመባረር አደጋዎችን) መሠረት በማድረግ፣ ተጫዋቾች እና ወኪሎቻቸው የኮንትራት ደህንነታቸውን እና መብቶቻቸውን ለማስጠበቅ ወደ ህግ ባለሙያዎች እየተመሙ መሆናቸውን የብሪታንያ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

SHARE | @FN_SPORTS


አንዲ ሮበርትሰን ለሀገሩ ስኮትላንድ ብዙ ጨዋታ የተሰለፈ ሁለተኛው ተጨዋቾች ሆኗል . . .

በቀጣይ 2 ጨዋታዎች ከተሰለፈ ሪከርዱን ከዳልግሊሽ ጋር ይጋራል 3 ጨዋታዎች ከተሰለፈ ደሞ የግሉ የሚያደርገው ይሆናል።

SHARE | @FN_SPORTS


ትናንት ያማል ግቡን ሲያስቆጠር የስፔኑ አሰልጣኝ ልዊስ ዴላፎንቴ ተደንቆ ነበር። 📸

SHARE | @FN_SPORTS


የኔሽንስ ሊግ የምድብ 3 የደረጃ ሰንጠረዥ!

ቀጣይ ጨዋታዎች ማክሰኞ ይደረጋሉ።

🇭🇷 ክሮሺያ ከ ስፔን 🇪🇸
🇨🇿 ቼክ ከ እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

SHARE | @FN_SPORTS


ላሚን ያማል ለክለብ እና ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት 11 ጨዋታዎች : 19 የግብ ተሳትፎዎችን አስመዝግቧል። 🔥😮‍💨

SHARE | @FN_SPORTS


🗣️ ሊዮኔል ሜሲ :

"እኔ ማልያ ለመቀያየር የምጠይቅ ዓይነት ተጫዋች አይደለሁም። ነገር ግን አንድ ጊዜ ጠይቄያለሁ... ከዚዳን።"

SHARE | @FN_SPORTS

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.