በሴራ ትንተና ታምናላችሁ?
መቼስ ከትናንቱ የህንድ ብቃቱ እና ከቀዶ ጥገናው በኋላ በቪኒ ዙሪያ የሚወራውን ሰምታችኋል።
አንዳንዶች የሴራ ትንተናዎችን በመቀበል የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ሪያል ማድሪድ ምርመራ እንዲጀምር መጠየቅ ጀምረዋል😁
በዚህ ሁቹ መሃል የአርሰናል ደጋፊዎች ግን የሚያዩትን ማመኔ አልቻሉም፤ ሳካ 7 ቁጥሩን ይሰጠው የተባለለት ቪኒ ምን ነካው?
SHARE | @FN_SPORTS