ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው
ሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
“ከቃል እስከ ባህል “ የሚል መሪ ቃል የተሰጠው ይህ ጉባኤ ከ 1 ሺ 7 መቶ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚገኙበት ተገልፆል።
የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች፣ የውጭ ሀገራት ወዳጅ ፓርቲዎች ተወካዮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙም ተነግሯል።