በአዲስአበባ ከተማ የተገነባው ግዙፉ መስጅድ በይፋ ተመረቀ
በአዲስአበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጦር ሀይሎች የተገነባው ግዙፉ ባቡረያን መስጅድ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል።
በምርቃት ስነስርአቱ ላይ የፌዴራል እና የአዲስአበባ መጅሊስ አመራሮች ፣የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ መጅሊስ አመራሮች ፣ኡለማኦች ፣ባለሀብቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ እርብርብ ፣በአህለል ኸይር ወንድሞች እንዲሁም በሜድሮክ ኢንቨስትመንት አማካኝነት ተገነባው መሆኑ ተገልጿል።
መስጅዱ አጠቃላይ ስፋቱ ከ2000 ካሬ ሜትር የሚልቅ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የወንዶች መስገጃ ፣የሴቶች መስገጃ የመሰብሰቢያ አዳራሽን ጨምሮ አጠቃላይ ባለ ሶስት ወለል መስጂድ ነው።