━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
ምንም ብትቆነጂ ምንስ ብትዋቢ
በአይን መስኮት አረገሽ ከልብ ብትገቢ
እንደ ፅጌሬዳ ቢኖርሽ መዓዛ
ውብ መልክ ቁመናሽ ምን ቀልብን ቢገዛ
ግን እኔ ከሌለው
ንብ እንዳጣ አበባ እንደ ቀትር ኩራዝ
ቢያበሩት ማይበራ ቢያደምቁት የሚፈዝ
ነውና ውበትሽ ከሌለው የማይደምቅ
ፍካትሽ ነውና የእኔ አለመታወቅ
ከቶ ባልጥምሽም ከጎኔ ብትርቂ
ከሌለው የለሽም ይህንን እወቂ
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
..... (¯`v´¯)♥
.......•.¸.•´
....¸.•´
... (
☻/
/▌♥♥
/ \ ♥♥
ምንም ብትቆነጂ ምንስ ብትዋቢ
በአይን መስኮት አረገሽ ከልብ ብትገቢ
እንደ ፅጌሬዳ ቢኖርሽ መዓዛ
ውብ መልክ ቁመናሽ ምን ቀልብን ቢገዛ
ግን እኔ ከሌለው
ንብ እንዳጣ አበባ እንደ ቀትር ኩራዝ
ቢያበሩት ማይበራ ቢያደምቁት የሚፈዝ
ነውና ውበትሽ ከሌለው የማይደምቅ
ፍካትሽ ነውና የእኔ አለመታወቅ
ከቶ ባልጥምሽም ከጎኔ ብትርቂ
ከሌለው የለሽም ይህንን እወቂ
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
..... (¯`v´¯)♥
.......•.¸.•´
....¸.•´
... (
☻/
/▌♥♥
/ \ ♥♥