"የሰላም ጌታ ራሱ በሁሉም ነገር ዘወትር ሰላም ይስጣችሁ።"
(2ተሰ 3፥16 አመት
ሰላም ጌታ አላት—ሠሪና ገዢ። እውነተኛዪቱን ሰላም ፈላጊዋ ብዙ (አብላጫ) አይደለም፤ የምትገኘው ከጌታ ዘንድ ነውና። ጳውሎስ የ2ኛ ተሰሎንቄን መልእክት ሲያጠቃልል ይህቺኑ ሰላም በቡራኬ በመመኘት ነው፤ "የሰላም ጌታ ራሱ በሁሉም ነገር ዘወትር ሰላም ይስጣችሁ" (2ተሰ 3፥16)። እርሱ የሰላም ጌታ ስለሆነ፣ መገኘቱ፣ ህልውናውም ሆነ ፈቃዱ ሰላምን የያዙ፣ ያማከሉም ናቸው። ሰላሙንም የርሱ ለሆኑ ሁሉ ባለማቋረጥ ይሰጣል፤ ያበዛልም።