❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ሰላም ጉርሻ ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ናት
እግዚአብሔር ምህረትን ያደረገልኝ ቀን የዛሬ ዘጠኝ አመት በዛሬዋ ቀን በካንሰር በሽታ ታምሜ ስለነበር ኦፕሬሽን አደረኩ
አምላኬን ለመንኩት ምክንያቱም ሁለት ልጆች አሉኝ ለመንኩት እነሱን የማሳድግበት እድሜ ስጠኝ ብዬ ለመንኩት
ተመስገን ይህው ዛሬ ዘጠኝ አመት ሆነኝ ከዛ ክፉ በሽታ ከዳንኩ በቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት ዛሬ ለምስጋና አቁሞኛል🙏
ዛሬ ማታ በቲክቶክ በራሴ ቤት ላይቭ እገባለው የእግዚአብሔርን ድንቅ ተአምር እየመሰከርኩ ተወልጄ ያደኩት ጎተራ አካባቢ ነው እዛው አካባቢ ድሮ ምናውቀው የ44ቱ ፀበል በሚባል ነው እዛው ቦታ የስላሴ ቤተክርስቲያን እየተሰራ ነው በዚች ቀን ከጓደኞቼ ከተከታዮቼ ጋር በመሆን የስላሴ ቤተክርስቲያን ላይ አሻራዬን ማስቀመጥ ፈለኩ🙏
እናም ጉርሻዬ በአለም ላይ ያለ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ቸርነት ምህረቱን እየሰማ የእግዚአብሔርን ቤት አብሮኝ እንዲሰራ ይችን ፖስት በማድረግ ተባበረኝ🙏
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
ሊንኩ ይህው የቲክ ቶኳ
https://vm.tiktok.com/ZNeE81Bn2/
😮🙏