😎😎😎
ጥምቀትን ለማክበር ከወጣው ምእመናን ስልክ
የሰረቁት እነዚህ ሁለት ሌቦች :-
ትላንትና ሰርቀው ዛሬ ተፈርዶባቸዋል::
* 1ኛው ታዘበው ሞላ ከአንዲት ግለሰብ ላይ ሞባይል ሰርቆ ሌላ ግለሰብ ላይ ሊሰርቅ ሲሞክር እጅ ከፍንጅ ተይዞ 6 ወር ተፈርዶበታል
* 2ኛው ብርሀኑ አበበ 2 ሞባይል ስልኮች ሰርቆ እጅ ከፍንጅ የተያዘ ሲሆን በጊዚያዊ ፍርድ ቤት 2 ዓመት ከ9 ወር እስር ተፈርዶበታል::
🎥AAP
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1GCuTxyxN8/?mibextid=wwXIfr