°°°Halal Love Story🌹°°°
Written By Semira°°°
°°°Ahil & Ferah🍂
🌺 ክፍል አስራ አንድ
Ferah•••በህይወትህ ውስጥ በጣም የሚያስደስተው ነገር በወደድከው እንደተወደድክ ስታውቅ ነው አዝራን የኔን መልስ እየጠበቀ ቢሆንም እንባዬን መግታት ተሳነኝ
አለኝ እንባዬን እየጠረገ እኔም ሳግ እየተናነቀኝ
ሳይዘገይ የእጅ ስልኩን አውጥቶ ደወለ ለማን እንደሆነ አላውቅም
ብሎ ሰጠኝ የደወለው ለአሂል ነው
ድምፁን ስሰማ በፈራና በተጣደፈ ድምፅ
አልኩት ስልክ የያዝኩበት እጄ ይንቀጠቀጣል ዝም አለ ዝም፣ ዝምታ ብቻ ምንም መልስ አልሰጠኝም እሱም እንደእኔ ሆኖ ይሁን?
ከተወሰነ ዝምታ በኋላ አቅም ባጣ ድምፅ
ምንም አላለኝም ግን የለቅሶ ድምፅ ተሰማኝ እያለቀሰ መሆኑ ሲገባኝ እኔም አለቀስኩ ይህ የመጀመሪያ ንግግራችን ነው ተነጋግረን አናውቅም ሁሉም የልብ ቋንቋ ነበር ስልኩን ጀሚል ተቀብሎ
አለኝ "አሚን" ብዬው እንዲያወሩ ስልኩን ለአዝራን ሰጠሁት እና እነሱ እያወሩ እኔ ወደ ውስጥ ገባሁ ወደ ኪችን ተመልሼ የአቢን የምሳ እቃ ሳየው አዝራን በወሰደኝ ሰዓት ኡሚ አስተካክላው ጨርሳ ነበር ግን ሲያዩኝ ደነገጡ
"አዝራን ምን ብሎሽ ነው? ምነው የተፈጠረ ነገር አለ?" አሉኝ ምንም እንዳልሆነ ነገርኳቸው ባይዋጥላቸውም "ለአባትሽ ምግቡን አድርሺለት እና እናወራለን" አለቺኝ ኡሚ ወደ አቢ መርከዝ የደረስኩት እያለቀስኩ ነበር መኪና ሳሽከረክር እንባዬ አይኖቼን እየጋረደ ተቸግሬ ነበር እንደምንም እንደማንም ብዬ ደረስኩ ወንዶችን ብቻ የሚያስተምር አዳሪ መርከዝ ነው አንድ መርሃ ግብር ሳይኖራቸው አይቀርም እና ከአንዱ አዳራሽ በጣም የሚያምር የቃሪዕ ድምፅ ይሰማል ልጁ እየቀራ ያለው ሱረቱል አል_አህዛብን ነው ወደ አቢ ቢሮ ገባሁ ምስጥ ብሎ ሲያዳምጠው አየሁት እና እኔም ምንም ሳልለው ከሶፋው ላይ ተቀመጥኩ ከ10min በኋላ ልጁም ቀርቶ ጨረሰ
አልኩኝ አቢም ራሱን በአወንታ እያንቀሳቀሰ
አለኝ አቢ በዚህ ደረጃ ሰውን ሲያደንቅ አይቼው ባለማወቄ ተገረምኩ
አልኩት እና ከፊት ለፊቱ በነበረው ጠረጴዛ ላይ አቀርብለት ጀመር አብረን መብላት ጀመርን ወደ ድርጅቱ መሄድ ካቆምኩ በኋላ ምሳ የምበላው ከአቢ ጋር እዚህ መጥቼ ነው
አለኝ
ሲል የአቢ የንግግር ሂደት አላማረኝም ቀጠለ
ከዚህ በፊት አቢን በምንም ነገር ተፃርሬው አላውቅም አሁን ግን እያለ ባለው ነገር እሺ ልለው አልችልም ስለአሂል ልነግረው እና ልቀድመው አሰብኩ በወንድሜም ለማመሃኘት ፈጠን ብዬ
አልኩት አይሆንም እንዳይለኝ በልቤ ዱዓ እያደረግኩ እንደፈራሁትም
እንባዬ ለመውረድ አንድ ሁለት አለ
💔 💔 💔
ραят// 12 ከ 100 ላይክ ቡኃላ ይቀጥላል •••🤭😊
❥❥нαйιƒღღ🫶