°°°Halal Love Story🌹°°°
Written By Semira°°°
°°°Ahil & Ferah🍂
🌺 ክፍል አስራ ሁለት
Ahil•••ከጀሚል ጋር ከቢሮ ወጥተን አንድ ካፍቴሪያ ውስጥ ሻይ እየጠጣን ነው ጀሚል
አለኝ የያዝነው ቦታ ከካፍቴሪያው cornor አካባቢ ነው
አለኝ አይኖቼ ደፍርሰዋል ወደ ውስጥ ገብተን ወደየ ቢሮዎቻችን ስንለያይ የፈራህን ቢሮ ቃኘሁት መብራቶቹ ጠፍተዋል በምናብ ስትፅፍ እና ብዙ ሰዓት አቀርቅራ አንገቷን ሲያማት ፊቷ ላይ የሚታየው መልክ ትዝ አለኝ ፈራህ እንዳለች ነበር የታየኝ የምትፅፈው እንደፍላጎቷ ካልመጣ ወረቀቱን የምትቀዳድድበት መንገድ ስትናደድ ቢሮዋ ውስጥ ስትንጎራደድ እንደምትውል በራሱ አውቃለሁ አንድ እጅ በትከሻዬ ላይ ሲያርፍ ከገባሁበት አለም ባነንኩ እና ስዞር የባባ ፀሐፊ የሆነው ሃምዛ ነው
አለኝ ምንም እንዳልሆንኩ ሃረካት ሰራሁ የሆነ ነገር እየተሰማኝ ነው ፈራህን የማጣት አይነት ስሜት በእያንዳንዱ አጋጣሚ ሆድ ይብሰኛል ደህና ነኝ ከሚለው ቃል ጀርባ ብዙ አይደለሁም የሚሉህ አካላት አሉ በቃ ቶሎ ቶሎ እየከፋኝ ነው የመውጫ ሰዓት ደርሶ ስለነበር ነው ሃምዛ የጠራኝ አሱር ሷላት አዛን ብሎ ስለነበር በመንገዴ ላይ ወዳገኘሁት መስጂድ ገባሁ ከ4min በኋላ ኢማሙ ሃርመው መስገድ ጀመርን ምንም እንኳን ደስተኛ ብሆን አላህን ለማመስገን ብቸኩል አይኖቼን ከማልቀስ ማስቆም አልቻልኩም ሃሳቤን የቱንም ያህል ብሰበስበው ፍርሃቱ ሊለቀኝ ፈቃደኛ አልነበረም ወደ ቤት ሳልገባ በዛው መስጂድ ውስጥ አመሸሁ
🍂 🍂 🍂
Ferah•••እራት መብላት ጀምረናል ምግቡን እየዋጥኩ ያለሁት በግድ ነው ብላችሁ ውሸት አይሆንብኝም ሊመጣ የሚቃትተውን እንባ ውሃ እየጠጣሁ እመልሰዋለሁ ለምን እንደማለቅስ ሲጠይቁኝ ወንድሜ ጋዜጣ ህትመት ላይ አስከፊ በህፃናት ላይ ስለተፈፀመው ግድያዎች አንብቤ እንደሆነ ነግሯቸው ጥያቄያቸው ጋብ ብሏል
ግን ያፈንኩትን ህመም ማን ባወቀልኝ አላህ አሳይቶ ይነሳል? ሰጥቶ ይቀበላል? ብዬ ለራሴ ጥያቄ እፈጥራለሁ ከዛ ምህረቱን እማፀናለሁ ይህ ሁሉ የሚሆነው በልቤ ውስጥ ነው አዝራን ለመናገር ያሰበው ነገር እንዳለ ቢሚያሳብቅ መልኩ ጉሮሮውን ጠራረገ ሁላችንም እኔንም ጨምሮ ለመስማት ጆሮዎቻችንን አቆምን
ሲል ኡሚ እልልታዋን አዘነበችው ኡዘይማም እንዲሁ ፈገግ ትላለች ኑር "እውነት አንቺ ልታገቢ ነው? የሰርግሽን ቀሚስ የምመርጠው እኔ ነኝ እሺ?" አለቺኝ አዝራንም በተመሳሳይ ተደስቶ ነበር አቢ ግን የማንንም ግርግር ከቁብ አልቆጠረውም ዝም አለ አዝራን የአቢን ዝምታ ሲመለከት እየፈራ እና እየቸረ
ሲለው አቢ የሚለውን ለመስማት የልቤ ምት ጨመረ በዛም መሃል ስለሚናገረው ነገር እየፈራሁ ነው
ሲል አዝራን በአንክሮ አየኝ እኔም አየሁት ተያየን አሁን የማለቅስበት ጉዳይ እንደተገለፀለት ተረዳሁ እንደምንም የአቢን ሃሳብ ለማስቀየር
ሲል ከነበርኩበት ምንጭቅ ብዬ ተነሳሁ የሁሉም ዓይን በእኔ ላይ ነበር ትቻቸው እየተመናቀርኩ ወደ መኝታ ክፍሌ ገባሁ አዝራን እየጠራኝም ሆነ እየተከተለኝ መሆኑን አላስተዋልኩም አልጋው ላይ በደረቴ ተዘርሬ ማልቀስ ጀመርኩ አዝራን በሩን ከፍቶ ገባ እና
ሲለኝ ተነሳሁ መናገር የፈለገውን ሳላስጨርሰው ከልክ ያለፈ ንግግር መናገር ጀመርኩ
ወደራሱ አስጠግቶ አቀፈኝ
ሲለኝ አቢ የመኝታ ክፍሌ በር ላይ ደርሶ ነበር
አለ አዝራን እየለቀቀኝ
ሲል ግራ ተጋብተን አየነው ቀጠለና
አለ በእውነቱ ምን እንዳሰበ አቢ አላወቅንም አዝራን ስልኩን ሰጠው እየጠራ እንዳለ
ሲል አቢን ማግባባትም ሆነ ማሳመን ከባድ ነበር ሁሉም ነገር መንታ ሆኖ ይታየኝ ጀመር የወንድሜም ሆነ የአባቴ መልክ ሳይቀር ከዛ የሆነውን አላስታውስም ግን አቢ አሂልን የተረዳበት መንገድ ልክ ይመስላችኋል??????? ®ፈራህ ነቃ በይ ፈራህ ኡሚ ውሃ ውሃፈራህ ራሷን ሳተች© የሚል ድምፅ በጥቂቱ ይሰማኛል
ραят// 13 ka 50 like buhala ይቀጥላል •••🫶🫵🫰
❥❥нαйιƒღღ🫶••• ••• •••