TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
Uzbek
Sayt tili
Russian
English
Uzbek
Saytga kirish
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi
Kanallar qidiruvi
Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Kanallar reytingi
Guruhlar reytingi
Postlar reytingi
Brendlar va shaxslar reytingi
Analitika
Postlarda qidiruv
Telegram'ni kuzatish
¶❥нαйιƒ_тùве❥¶
24 Dec 2024, 20:02
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
°°°Halal Love Story🌹°°°
Written By Semira°°°
°°°Ahil & Ferah🍂
የታሪኩ የመጨረሻ ክፍል
🌺ክፍል ሀያ አራት
Ferah••• የእናትን ነገር የምታውቁት እናት ስትሆኑ ነው ይባል የለ? በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴ ምን ያህል አሳልፋ ይሁን እኔን ስታረግዝ እኔን ስትወልድ አልኩ በተለይ እኔ ሲፈጥረኝ ለአቢ ነው የማደላው እሷንም እወዳታለሁ ግን የእሱን ያህል አልነበረም ብቻ አውፍ በይኝ ማለት ጀመርኩ ሰውነቴ ማበጥ ጀመረ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ምጥ ሳይጀምረኝ በፊት አቢ እና አሂል መጥተው አዩኝ አሂል ታዲያ ጥሩ አልነበረም ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልንም ከአቢ ጋር እያወራን እንዳለ ድንገት አሂል
አለ france ከመሄዱ በፊት ሲመጣ እንዳየኝ አስታውሶ መሰለኝ ብዙ ሰዓት ሲያፈጥብኝ ቆይቶ
አቢም ሆነ እኔ የምንለውን አጣን እኔ በተለይ ግራ ገባኝ እና
አልኩት እና አለቀስኩ ዛሬ ነው የአሂል ነገር ያስለቀሰኝ እስከ ዛሬ ደህና መሆኑ ብቻ ይበቃኛል ስል የኖርኩትን ዛሬ ባስታወሰኝ ብዬ ተመኘሁ
አለው አቢ አሂልም ነፍሱ የተረዳችውን መናገር ጀመረ
አለን ምንም መረጋጋት አልቻልኩም አቢ እንደ ቁም ነገር ያናግረዋል
ሲል ጠየቀው
ብሎ አቢ ቦታውን ለአሂል ለቀቀለት
አለው አሂል ትንሽ ዝም አለ እያሰበ ይመስላል ወይም ለማስታወስ እየሞከረ
ብሎ ዝም አለ የአላህ ኧረ ባስታወሰኝ እያልኩ እንዳለ ምጥ ጀመረኝ እና የአሂል የማስታወስ ልምምድ በዚሁ ተቋረጠ ነርሶች አጣድፈው ወደ ማዋለጃ ክፍል ወሰዱኝ
🕛 🕒
ተራኪዋ ኡዘይማ ናት
Uzeyma•••እንደታሪክ እሱ ሆስፒታል ከመግባቱ በፊት የነበረውን ህይወት ለአሂል መናገር ጀመርን በየበኩላችን ሁላችንም ቤተሰብነታችንን ገለፅንለት አሁን ከወንድሙም ሆነ ከአባቱ ጋር ወደ መጀመሪያው ህይወቱ ተመልሷል ይህን ከነገርነው ስለፈራህ በራሱ ሊያስብ እንደሚገባ ወስነን ዝም ብለናል ግን አንድ ነገር አስተዋልን ስለፈራህ ማንነት አብዝቶ እንደሚጠይቅ ጀሚል ነግሮናል ኢልሃንም ትምህርት ስለጀመረ ወደ ድርጅቱ ወደ ቀድሞው ስራዬ ተመልሻለሁ ሁሉም ወደየ ፈርጁ አሂልም ተመስልሷል የፈራህ ቢሮ ግን እንደጨለመ ነው መብራቶቹም ጠፍተዋል በሳምንት አንድ ጊዜ ይፀዳል አበቃ
ወደ አዝራን ቢሮ ወረቀት ልቀበል እየሄድኩ እንዳለ አሂልን አየሁት የፈራህ ቢሮ በር ላይ ቆሟል ትንሽ ግር ስላለኝ በአይነ ቁራኛ ምን እንደሚያደርግ ተከታተልኩት ይህን ነገር ከዚህ ቀደም አዝራን ነግሮኛል አሂል ለመጀመሪያ ጊዜ ፈራህን የወደዳት ቢሮዋ በር ላይ ደርሶ እያያት በተመላለሰ ቁጥር ነው አሁንም ያ እየሆነ ይሁን? ቆይቶ ወደ ራሱ ቢሮ ሄደ ያረቢ እባክህን እንዲያስታውሳት አድርግ ኧረ ኢላሂ ይህ ላንተ እኮ ምንም ነው አላህ ሆይ እንዲያስታውሳት አድርግ ብዬ ወደ አዝራን ቢሮ አመራሁ
ለአዝራን ያየሁትን በሙሉ ነገርኩት በጣም ነበር የተደሰተው እና መልካም እንደሆነም ነገረኝ ይህ ነገር ለቀናት ተደጋገመ የፈራህን ቢሮ ማየቱ አንድ ቀን ዙሁር ሷላት ሊሰግድ ሲወጣ መሰለኝ ቆሞ ቢሮውን አየው እኔም እያየሁት የነበረ ቢሆንም ድንገት የተገናኘን በማስመሰል ምን እንደሚሰራ ጠየኩት
አለኝ እና መልስ ሳይጠብቅ ሄደ በጣም ነበር ያዘንኩት እኔም ሁቢ ቢሮ ሄጄ ነገርኩት
ብዬ አለቀስኩበት ለወንድሙ እና ለአባቱ አማክረን እንድንነግረው ወሰንን እነሱም ተስማሙ
አስታውሳለሁ ጁሙዓ ቀን ነበር ከመስጂድ መልስ የምሳ ፕሮግራም እንዳለ ተነግሮት አመጡት ፈራህም እንዳታለቅስ አስጠንቅቀን እንደዛው አቀረብናት ስንበላ ስንጠጣ አርፍደን ስለዋናው ጉዳይ አቢ አነሳ እና ለአሂል ሲተርክለት እሱም እንደዛ አይነት ነገር በዛ ሰሞን በህልሙ እየመጣበት እንደተቸገረ ተናግሮ እያለቀሰ ነገረን ፈራህንም ለማስታወስ ጥሩ መንገድ ላይ ነበር ሲያያት ግን አስታወሳት ማለት እችላለሁ አውፍ እንድትለው ደጋግሞ ጠየቃት አለቀሰ ምን እሱ ብቻ ሁሉም ነበር ያለቀሰው
|||||||||አላህ ሙቺ ያላላትን ነፍስ ማንም አይገድላትም በባህር ውስጥ ያለችን ጉንዳን ኮቴ እና ኮሽታ እንኳን የሚሰማ ጌታ ነውና ሁን ያለው ከመሆን የሚገድበው አካል የለም ለአላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው|||||||||
ቀጥሎ ኒካህ እንዲታሰርለት አሂል ማስቸገር ጀመረ የእሱን ንግስት ፈራህን የግሉ ለማድረግ እንዲሁም ሂባን እና ሪሃም[መንታዎቹ ህፃናት] እነሱን በራሱ ቤት ሲቦርቁ ለማየት ቸኮለ በሳምንቱ ጁሙዓ ኒካህ ታሰረላቸው እና ወደ ቤታቸው ሄዱ ሸኘናቸው
አሁን ላይ ደስተኞች ነን ከምን ጊዜውም በላይ አሂል እና ፈራህን አይቶ አለመቅናት አይቻልም ሲያወሩ ሲስቁ ሲጨቃጨቁ ሳይቀር የፍቅር ነው የግጭታቸው መንስዔ ሲታይ አንዳቸው ለአንዳቸው ከማሰባቸው አንፃር እንጂ የሌላ አይደለም ሱብሃነሏህ
ያላገባችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ ቆንጆ ትዳር እንዲወፍቃችሁ ይህቺን ዱዓ አድርጉ
🌸ረባና ሀብለና ሚን አዝዋጂና ወዙሪያቲና ቁረተ አዕዩን ወጀዓልና ሊል ሙተቂነ ኢማማ🌸
Ahil & Ferah
(የኔ)የደራሲት Semira Tewfik የሁለት ገፀባህሪያት የልብ ወለድ ታሪክ በዚህ ተፈፀመ : :
🌺አልሃምዱሊላህ በምንም: በማንም መንገድ ልንገዛው እና ሊኖረን የማይችለውን እምነት የእኛ ላደረገልን ጌታ ምስጋና ይገባው🌺
🌸••• ተፈፀመ •••🌸
1.3k
0
8
12
79
×