🌙
አንድ ወር ብቻ ቀርቶታል!!
ዛሬ ሻዕባን 2 ነው። ይህ ማለት የተከበረው ታላቁ ወር “ሸህር ረመዷን” ሊገባ አንድ ወር ብቻ 28 ወይም 27 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
🤲አላህ በሙሉ ዓፊያ እና ኢማን ያድርሰን
🤲 ከተጠቃሚዎችም ያድርገን 🤲
እናም ወዳጆች…………
👉 በህመም,
👉 በወሊድ,
👉በእርግዝና ወይም
👉 በተለያዩ ምክንያቶች
ካለፈው ረመዷን ቀዷ ኖሮባችሁ ያልጨረሳችሁ ካላችሁ በተቀሩት ጥቂት ቀናቶች ውስጥ ለማጠናቀቅ ሞክሩ።
❥❥нαйιƒღღ🫶
t.me/+_n8umIfHlxI2M2Jk