ይህ የምስጋና ፅሁፍ ነው
ወ/ሮ ሶፊያ አወድ ሙሳ በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል CEO ሆና ከሰራቻቸው በጥቂቱ
1. ከሆስፒታል ባለሙያዎች ጋር ባላት ልዩ ተግባቦት እና የመሪነት ተሰጦ ምክኒያት በ ሆስፒታሉ ምቹ አሰራር ፈጥራለች
2: በሆስፒታሉ የኦፕሬሽን ክፍል በዘመናዊ መልክ አሳድሳለች
3: የአይን ህክምና ክፍል በዘመናዊ መልክ አሳድሳለች
4: የኦክሲጅን ፕላንት እና ማምረት አስጀምራለች
5: የማህፅን እና ፅንስ በዘመናዊ መልክ አሳድሳለች
6: የአጥንት ክፍል ህክምና አስጀምራለች
7: የፅኑ ህሙማን ህክምናን በስፔሻሊስት ሀኪምች አጠናክራለች
8: የዲጂታል ምዝገባ EMR ለማስጀመር በ ዝርጋታ ላይ
9: የድንገተኛ ክፍል የመሰረት ድንጋይ
10: የሆስፒታል አጥር ግንባታ
ሶፊ በሄድሺበት ሁሉ መልካሙን እንዲገጥምሽ እንመኛለን!
ዶ/ር ሮቤራ ተሾመ: በአሶሳ አጠቃላይ ሆ/ል የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
@HakimEthio