🥳❥нαйιƒ_øƒƒıçıαι¶😇


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


☆ አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
❣️አስተያየት
Created by 👉 @Hanif_8327

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Quality Button dan repost
✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🤏

🚨 ሙስሊም አይዋሽም❗️❗️❗️🚨


Quality Button dan repost
💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ተጋበዙልኝ😍😍😍


Quality Button dan repost
🧿ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🧿

⚱ኢስላማዊ ምክሮችን ከድንቅ ሀዲሶች ጋር የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ጀባ ልበላችሁ✋😘🤚


Maher Zain - Huwa Ahmadun | Vocals Only ماهر زين - هو أحمدٌ | بدون موسيقى | Nour Ala Nour EP

Channel👇

https://t.me/HANIF_TUBE01


🌙
     አንድ ወር ብቻ ቀርቶታል!!

  ዛሬ ሻዕባን 2 ነው። ይህ ማለት የተከበረው ታላቁ ወር “ሸህር ረመዷን” ሊገባ አንድ ወር ብቻ 28 ወይም 27 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።

🤲አላህ በሙሉ ዓፊያ እና ኢማን ያድርሰን
🤲 ከተጠቃሚዎችም  ያድርገን 🤲

እናም ወዳጆች…………
👉 በህመም,
👉 በወሊድ,
👉በእርግዝና ወይም
👉 በተለያዩ ምክንያቶች

  ካለፈው ረመዷን ቀዷ ኖሮባችሁ ያልጨረሳችሁ ካላችሁ በተቀሩት ጥቂት ቀናቶች ውስጥ ለማጠናቀቅ ሞክሩ።
 
❥❥нαйιƒღღ🫶
https://t.me/Halal_fekr1


ሕይወት በጣም አስቸጋሪው ፈተና ነው! ብዙ ሰዎች ከሱ ይወድቃሉ ምክንያቱም ሌሎችን ስለሚከተሉ እና እንደነሱ ለመሆን ይጥራሉ. ግን የሁሉም ሰው የፈተና ወረቀት የተለየ መሆኑን አያውቁም...! 🍃

❥❥нαйιƒღღ🫶


ባናገርኳት ቁጥር የበለጠ ቆንጆ ትሆናለች🙂‍↕️!
ውበት እስኪናገር ድረስ ታንፀባርቃለች🤩
ማን አለ....ካንች የሚደርስ🤌

حلون🫀

❥❥нαйιƒღღ🫶


🥳አሁንም"እወድሻለሁ"
"ትናፍቂኛለሽም" ግን ኢሄን እወቂ በዓይኖቼ እስካላይሽ ድረስ
ፈገግታሽ፣ አይኖችሽ እና ፊትሽ
ሶስቱ በሕይወቴ ውስጥ በጣም አድካሚዎቼ ናቸው😞😇

❥❥нαйιƒღღ🫶


🥳 በጌታህ ደጃፍ ላይ ለማኝ ሆነህ
ስትቆም ልብህን እንጂ ቃላቶችህን አታዘጋጅ።
😇

❥❥нαйιƒ🫶























20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.