እግዚአብሔር ጉዳይ አስፈፃሚ አይደለም 🔔
ይመስለኛል እኛ የዘመኑ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን እንደ "አምላክነቱ" ሳይሆን እንደ ጉዳይ አስፈፃሚያችን ማየት የተለመደ ነገር አድርገነዋል 😔
ለዚህም ምክንያት የምለው "የእግዚአብሔር ምህረት መለማመዳችን ነው":: እስኪ እዚህ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የምታመልኩት እግዚአብሔር ማነው ?
እናንተ የራሳችሁን እየመለሳችሁ እኔ ደግሞ ትንሽ ልበል እርሱ እግዚአብሔር እኮ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና እኛን በአምሳሉ የህይወትን እስትንፋስ እፍ ብሎ ህይወት የዘራብን .......... ወዘተ የእግዚአብሔር ስራ ይህ ነው ተብሎ ባያልቅም እኛ ግን እግዚአብሔርን ትከሻ ለትከሻ መለካካት ጀምረናል 😭
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አንድ ቀን ተረከዙ የረዘመ ጫማ ለብሰን በለጥንክ ብለን አወዳደቃችን ሀያል እንዳይሆን እፈራሀለው 😭 ........ ብዙ ማለት ብፈልግም ሀሳቤን እዚህ ገታ ላድርግ ‼️
እግዚአብሔር አምላክ ነው 🔔
እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው 🔔
እግዚአብሔር የሰራውም ያልሰራውም ሁሉ ልክ ነው 🔔
እግዚአብሔር ለምን አይባለም 🔔
@HaleluyaTube