Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የአብይ አህመድ የወደቀ ዲፕሎማሲ ማሳያ
*******
ይህ ቪዲዮ የተቀረፀው በፑንትላንድ ዋና ከተማ ጋሮዌ ሲሆን አብይ አህመድ ከሶማልያው ፕሬዝዳንት ጋር የጀመረውን ስምምነት ተከትሎ በተበሳጩ ሰዎችና በባለስልጣናት እገዛ ጭምር የተከናወነ ነው። ዋና ኢላማ ያደረገው የኦሮሞን ማህበረሰብ ይሁን እንጂ ሌሎች ኢትዮጵያውያንንም ሰለባ ያደረገ ነው።
~ በርካታ የንግድ ቤቶች ተዘርፈዋል
~ የንግድ ባለቤቶች ተደብድበዋል።
~ የፑንትላንድ ባለስልጣናት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከመጠበቅ ይልቅ ጭራሽ እያፈኑ በመኪና በመጫን ወደ ኢትዮጵያ ዲፖርት አድርገዋል።