የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በቁቤ አፋን ኦሮሞ 1880 G.C 1900 G.C እና 1925 G.C በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የወንጌል ስርጭት ይዘጋጁ ከነበሩት የወንጌል ማስተማሪያዎች መካከል እነዚህ ናቸው ። የካቴሊካዊት ቤተክርስቲያን ወንጌል ከማስተማርና ከማስፋፋት ጎን ለጎን ለአፋን ኦሮሞ ቋንቋ እድገት የበኩሏን አስተዋጽኦ ያደረገች ሲሆን የተለያዩ ሚሽነሪዎች ደግሞ በየግላቸው የአፋን ኦሮሞ ስዋስው : ምሳሌያዊ አነጋገር : ባህል እና ታሪክ ላይ ያተኮረ ጥናት በማድረግ የተለያዩ መጽሃፎች አዘጋጅተዋል ።
በ Negash Qemant
በ Negash Qemant