Save Oromia 💪 dan repost
#ቢመርም_እውነታውን_ዋጡት!
~~~~~~~~~~~~~~~
ከአስራ አንዱ የፊንፊኔ(ሸገር) ክፍለ ከተማዎች የስምንቱ ስም አሁንም ነባር ቦታዎቹን በሚገልፁ አፋን ኦሮሞ ስም የያዙ ናቸው።
ሁለቱ #ልደታና_ቂርቆስ በአከባቢው ባሉ ቤተ ክርስቲያኖች ስም ከጥቂት አስርት አመታት ወዲህ የተቀየሩ ሲሆኑ አንዱን #አዲስ_ከተማ ያሉትም እንደዚሁ የቦታውን ስም ለመለወጥ በተደረገ ደባ ነው። የውስጥ ለውስጥ መንደሮቹ ወንዞቹ ጋራና ሸንተረሩ ጫካና ሜዳዎቹ ብዙዎቹ የጥንቱን ስማቸውን እንደያዙ ናቸው።
#ክፍለ_ከተማዎቿ👇
1ኛ~ጉለሌ(Gulallee)
2ኛ~ ቦሌ(Boolee)
3ኛ~ የካ(Yekkaa)
4ኛ~ ኮልፌ(Kolfee..)
5ኛ~ለሚ ኩራ(Lammii Curaa)
6ኛ~ን/ስ ላፍቶ(N/S Laaftoo)
7ኛ~አቃቂ ቃሊቲ(Aqaaqii qaallitii)
8ኛ~አራዳ(ሱስ) Araadaa
ፊንፊኔ(ሸገር) እንዲህ ያለ ገደብ ተለጥጣ የሰፋችው ባለቤቷ የሆነውን የኦሮሞ ህዝብ ገፍታና አፈናቅላ በግፍ ከማህል በማስወጣት የቦታዎቹ ስም ብቻ እንዲቀሩ በማድረግ ነው። ለዚህም ነው ለኦሮሞ ህዝብ ባለቤትነቱ በህግ ተረጋግጦ ሊያስተዳድራት ይገባል የምንለው ። እሄን እውነት የትኛውም አካል ሊክደው ወደ ኃላ ሊመልሰው ከቶም አይችልም! Horra Zoom