የኦሮሞ ሀገር የሱማሌ አይሆንም።
ዲሬ ዳዋ በተፈጥሮ በጂኦግራፊ አቀማመጥ በክልል በታሪክ በህዝብ አሰፋፈር በሥም የኦሮሞ ከተማ ነች። ማስረጃዎች።
1. ከጥንት ጀምሮ ኦሮሞ ይኖርበታል
2. በኦሮሞ ሀገር ካርታ ውስጥ ይገኛል
3. የሐረርጌ ሁለተኛ ጥንታዊ ከተማ ነው
4.በኃይለ ስላሴና በደርግ ዘመን የሐረርጌ ክፍለ ሀገር ከተማ ተብሎ ይጠራል።
5. ድሬ ዳዋ ቃሉ የኦሮሞ ነው ።
6. ኦሮሞ ሀረሪ ሱማሌ አማራ ጉራጌ ይኖሩበታል ።
በእነዚህ መረጃዎች መሰረት ሱማሌ የይገባኛል ጥያቄ ለማንሳት ምንም መብት የለዉም። የእሱ ለመሆኑ አንድ ነጥብ መረጃ ማቅረብ አይችልም ። በሞቃዲሾ የለመዱት ሁከት ብጥብጥ ጦርነት መቀስቀስ ይፈልጋሉ።
በምስራቅ በምእራብ በሰሜን በደቡብ እንደ ዳቦ ተቆርሰው የተወሰዱ የኦሮሞ መሬቶች የሞተ ኦፕዴኦ ተጠያቂ ነው ።አንድም ቀን በጠላት ላይ ድንጋይ ውርውሮ ለነጻነት ታግሎ መብት አስከብሮ የኦሮሚያ ዳርድምበር አስጠብቆ የማያውቅ የሚናገር ሬሳ የኦሮሚያ መንግሥት ነው ተብሎ ይጠራል።
ከታች ከርታ እንደሚያሳየው በኦሮሞዎች ተከብባ በሀረርጌ እምብርት ላይ ትገኛለች። ሼር ለሕዝብ አሳውቁ። Via Bulto Bena