🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፪ ለጥቅምት ዘቀዳማይ ጽጌ በዓለ ታዴዎስ ሐዋርያ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የመጀመሪያ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ #ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛😀
@Hawire_mahlet 😀💛💚
👆👆👆👆👆
⬅️ Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ...
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
መልክአ ሥላሴ፦
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡
⬅️⬅️
@Misbak_WeMahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ኀበ ጸገየ ወይን፤ ወፈርየ ሮማን፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ዬዬዬ፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ውስተ ገነት ብሂል ውስተ ርስቶሙ ለኲሎሙ፤ ሐዋርያት ብሂል። ➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዓዲ ዚቅ፦
ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ኀበ ቀደሳ ወአክበራ ለሰንበት፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ኀበ ባረከ ዓመተ ጻድቃን፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ኀበ ምድረ ርስት ጽዕዱት ወብርህት፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ምድረ ርስት ምንባር ለጻድቃን ማኅደር። ➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ማኅሌተ ጽጌ፦
ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ እምዓጽሙ፤ ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ፤ ለተአምርኪ አሐሊ እሙ፤ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡ ➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/
ወበእንተዝ ማርያም አሐሊ ለተአምርኪ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ፤ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ ለዕረፍት ሰንበተ ሠራዕከ።
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ማኅሌተ ጽጌ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ። ➖➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ /፪/
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ "ሠናይትየ" በዕለተ ተአምር ወንጽሕ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤ እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤ መላእክት ይትለአኩኪ፤ ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት። ➖➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ማኅሌተ ጽጌ፦
ሰዊተ ሥርናዩ ለታዴዎስ ወለበርተሎሜዎስ ወይኑ፤ እንተ ጸገይኪ አስካለ በዕለተ ተከለኪ እደ የማኑ፤ ማርያም ለጴጥሮስ ጽላሎቱ ወለጳውሎስ ሰበኑ፤ብኪ ምውታን ሕያዋነ ኮኑ፤ ወሐዋርያት መላእክተ በሰማይ ኰነኑ። ➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
ማርያም ለጴጥሮስ "ጽላሎቱ" ወለጳውሎስ ሰበኑ/፪/
ወሐዋርያት መላእክተ መላእክተ በሰማይ ኰነኑ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ኦ መድኃኒት ለነገሥት ማኅበረ ቅዱሳን የዓውዱኪ፤ ነቢያት የአኵቱኪ ወሐዋርያት ይዌድሱኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀርየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ፤ መላእክት ይኬልሉኪ ጻድቃን ይባርኩኪ፤ አበው ይገንዩ ለኪ እስመ ኪያኪ ኀርየ፤ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ። ➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ማኅሌተ ጽጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
"ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ"/፪/ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤ ወስብሕት በሐዋርያት፤ አክሊለ በረከቱ ለጊዮርጊስ፤ ወትምክህተ ቤቱ ለ፳ኤል።
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት/፪/
አክሊለ በረከቱ ለጊዮርጊስ ወትምክህተ ቤቱ ለሕዝበ ክርስቲያን/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ማኅሌተ ጽጌ፦
ቅዳሴኪ ማርያም ጸገየ መለኮተ፤ ወፈረየ ብኪ ለቅዱሳን ቅድሳተ ፤ለላዕካኒሁ እምግዘት ከመ የሀቡ ፍትሐተ፤ አርአዮሙ ለመምህራን አበይተ ኃይላተ፤ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በኀበ ተአኲተ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ኅብስተ። ➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
አርአዮሙ ለመምህራን ዐበይተ ኃይላተ ዐበይተ ኃይላተ/፪/
እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በኀበ ተአኵተ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
ኦ እግዚኦ በከመ አሜሃ ዘንተ ኅብስተ፤ ባርክ ወፈትት ወሀብ፤ ኦ እግዚኦ በከመ አሜሃ ዘንተ ጽዋዓ፤ ዕተብ ወቀድስ ወመጡ። ➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet⬅️⬅️
ዓዲ ዚቅ፦
ቅድሳት ለቅዱሳን፤ አሐዱ አብ ቅዱስ፤ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፤ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ። ➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ሰቆቃወ ድንግል፦
በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ፤ ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤ ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ፤ ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ሶበ በኵለሄ ረከቦ፤ ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ። ➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ወረብ፦
ከማሃ ኀዘን ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን/፪/
ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ ዓይነ ልብ ዘቦ/፪/
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
ዚቅ፦
እወ አማን እምውሉደ ሰብእ አልቦ፤ ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በውስተ ኵሉ ዘረከቦ። ➖➖➖➖
⬅️⬅️
@Hawire_mahlet ⬅️⬅️
መልክአ ውዳሴ፦
አንቲ ውእቱ ማዕጠንት ዘወርቅ እግዚእትየ፤ ፍሕመ መለኮት ውዑይ እንተ በዲቤኪ ተወድየ፤ ማርያም ድንግል ደመና ብዕልየ፤ በዝናመ ንጽሕኪ ሐረገ ወይን ጸገየ፤ ወሮማንሂ ሐዋዘ ፈረየ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖