#ለደስተኛ_ ህይወት_ማስታወሻ
#አስተዋይነት_ ለባል
ከነብዩ ﷺ የጋብቻን ሕይወት ጥበብ
እንማር
°• _ ለባለቤቱ ፈገግታ አይነሳትም
°•_ ስታዝን በእጆችዋ እንባዋን ያብሳል!
°•_ እስዋ ከጠጣችበት ይጠጣል!
°• -በጭራሽ አይመታትም!
•°- በተኛችበት እንኳ እንቅስቃሴው እንዳይረብሻት ይጨነቃል!
•° የሚስቱን ንግግር የማዳመጥ አቅም አለው።
•°°° የተከበሩት ታላቁ ሰው የአለማቱ መሪ
ከዚህም በላይ ለቤተሰቦቻቸው
ተናናሽ ነበሩ የዘመኑ ወጣት አላህ ያዘነለት
ሲቀር በየትኛው እውቀቱ ምግባሩ ሀብቱና ዘሩ
በየትኛው ማንነቱ እየተመፃደቀ ኮቴ ለኮቴ
ጥሩዎቹን እየመረጡ ህይወትን እንደሚያበላሹ
አናውቅም!!!!
### ስለምን ነፍስን ማሸነፍ ያቅተናል።
ራሀቱል ቀልብ ✍
@rahatul_qelb@rahatul_qelb ┈┈┈┈• ✎͜ ✍͜ ✐ •┈