አቡ አዒሻ العلم نور dan repost
አስደሳች ሰበር ዜና ለሰለፍዮች
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
كيف نستقبل رمضان☪️
🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ድግስ ተደግሷል በአይነቱ ለየት ያለ የምክር ክትባትና እርጭት ፍቱን ለአማኝ መድሀኒት ስለሆነ ድን መመካከር ነውና ሁላችሁም ታድማችሆል ኑ ደሮ ግብር
📝 የፊታችን ቅዳሜ ማለትም የካቲት ቀን /15/06/2017/ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
🔍ልዩ ስሟ የቀደምት ከተማ ደሮ ግብር እማ የተባለች ከወልድያ ዝቅ ከመገንጠያ ከፍ ብላ ያለች በጎራና ትላልቅ ተራራ በመታጀብ ረባዳ የቦታ አቀማመጥ ሁኔታላይ ትገኛለችና ኑ ደሮ ግብር ተውሂድ ይነገር
💫ስለሆናም በአቅራቢያው ያላችሁና ይሄን የዳዕዋ ጥሪ የሰማችሁ ሰለፍዮች በሙሉ በተባለው ቦታና ወቅት ሰአት በመገኘት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ተጠቃሚ ይሁኑ
🪑ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችን እነሆ ብለናል
➢1.ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ
➢2.ሸይኽ መሀመድ ሀያት ሀራ
➢3.ሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ ሀራ
➢4.ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ ሀሮ
➢5.ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀራ
➢6.ኡስታዝ አብዱረህማን መርሳ
🕉እነዚህንና ሌሎችም የክብር ታጋባዥ ዳኢ ዎችና ኡስታዞች የሚገኙ ይሆናል ከርሶ የሚጠበቀው በቦታው ላይ በመገኘት ጥሪዎትን ማክበር ብቻ ነው።
🌎በውጭ ለምትገኙ የሱና ወንድሞችና እህቶች ከተቻለ በቀጥታ ስርጭት የ0nlien ሂደት ስለሚኖረን በተባለው ቀንና ወቅት ብቅ ዘለቅ ማለታችሁን እንዳትረሱ አስታውሱ
🕒 የሚጀመርበት ሰአትና ወቅት ከጧቱ 2:30/ሲሆን በአላህ ፍቃድ እስከ 10:00 🕥ድረስ ይዘልቃል ይጠናቀቃል
⚙የፕሮግራም ደጋሽና
አስተናባሪ እንደሁም ጠሪ
የደሮ ግብር ሰለፍያ ወጣት በመተባበር
🗓 የካቲት ቀን/15/06/2017/የፊታችን/ ቅዳሜ/
➷➷➷➷
https://t.me/hussenhas