ኸዋሪጅን በተመለከተ ኢብኑ ከሢር ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
إذْ لو قَووا هؤلاء لأفسدوا الأرض كلها عراقاً وشاماً، ولم يتركوا طفلاً ولا طفلة، ولا رجلاً ولا امرأة، لأن الناس عندهم قد فسدوا فساداً لا يصلحهم إلاّ القتل جملة.
"እነዚህ ጥንካሬ ቢያገኙ ዒራቅንም ሻምንም ምድርን እንዳለ ያጠፋሉ። ህፃናትንም፣ ወንዶችንም፣ ሴቶችንም አይተውም። ምክንያቱም እነሱ ዘንድ ሰዎች ባጠቃላይ የጅምላ ግድያ እንጂ በማያስተካክላቸው መልኩ ተበላሽተዋል።"
[አልቢዳያ ወኒሃያ ፡ 10/584]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor