🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/269
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2mn95yre
▪️1/ ለሰዎች እይታ ተብሎ ኢባዳ ማድረግ ትንሹ ሽርክ ነው ተብዬ ተነግሮኛል እና እናቴን ለማስደሰት ብዬ የእናቴ ወላጆች ቤት ሰደቃ አወጣለሁ ይህ ሽርክ ይሆንብኛል?
▪️ 2/ ዘመድ ወይም ጎደኛ ጋር ለቅሶ ስንሄድ እሱ እንዳይቀመኝ ብዬ መሄዱስ?
▪️3/ ወንድሜ ጋ ኢትዮ እያለሁኝ ተጣልተን ነበር የተጣላንበት ምክኒያቱ በአቂዳ የተነሳ አንቺ አክራሪ በማለት ነው ግን እኔ አውፍ ብዬ አናገርኩት እሱ ግን አውፍ አልልሽም አለኝ ስለዚህ ምን ይመክሩኛል ምን ማድረግ አለብኝ?
▪️4/ እጄ ሳአት ማሰሪያዉ ጋር ቢላዋ ቆርጦኝ ከባድ ስለነበር ሀኪም ቤት ሒጄ ተሰፋሁ በትልቅ ፋሻ ታሰረ ዉሀም እዳይነካዉ ስለተባልኩ አሁን ሙሉ ተየሙም ማድረግ አለብኝ ወይስ አንዱን እጄ በደረቁ አድርጌ ሌላኛዉ በዉሀ ላርገዉ? ያብራሩልኝ።
▪️5/እኔ ሁሌም ሰላት ሰግጄ ስጨርስ የሰላት ዚክሮችን ከጨረስኩ ዱዐ አደርጋለሁ ግን ከሶላት ቡሀላ ዱዓ ቢድአ ነው እኮ አሉኝ እንደዚህ ማድረጌ ቢድአ ይሆንብኛልን? ቢያብራሩልኝ።
▪️6/ ከምሰራባት አሰሪዬ ቤት ሔጄ ነበር እና በዛ ሰአት ሰራተኞቹ በሙሉ ፊሊፒን ካፊር ናቸዉ ቂብላ ወዴት ነዉ መዳማቹ ወዴት ዞራነዉ ምትሰግደዉ ስላቸዉ አናዉቅም አሉኝ ስልኬ ላይም አቅጣጫ ጠቋሚ ሳወርድ አከፋፈቱ ምንም አልገባኝም ከዛ በዚ ሁኔታ ሶስት ወር በግምት ሰገድኩ ከዛም አንድቀን አሰሪዬ አየችኝ ምንም አላለችኝም ስለዚህ ልክነኝ ማለት ነዉ ብዬ ቀጠልኩበት 6ወር በዚሁኔታ ሰገድኩ አንድቀን ሱፐር ማርኬት ተልኬ በዛዉም መስጂድ ገብቼ አይቼ መጣሁ ስመጣ የተለያየ ነዉ አሁን እኔ ምን ይሻለኛል 6ወር ሰላቴስ ድጋሚ ቀዳ ላዉጣ? በዛ ላይ ረመዳን ሙሉውን።
▪️7/ ባለቤቴ በህይወት የለም አላህ ይርሀመውና በረመዷን አሞት አምስት ቀን እፍጥሮ ነበረ በኋላ መፆም እየቻለ የቀጣዩ የረመዷን ወር ገባ የዛኔ ህመሙ በርትቶበት ስለነበረ ወሩን ሙሉ አልፆመም አልጋ ላይ ሆኖ አደለም የጉልበት ስራ ባይሆንም ግን ስራ ይሰራ ነበረ ግን ረሀብ አይችልም ነበር በጊዜው ጠይቄ አምስቱን ቀን ፁሙለት የአንዱን ወር ለምስኪን አብሉ አሉኝ እኔ መፆሙን ብቻ ነበረ የምችለው ፆምኩኝ የአንድ ወሩን ለቤተሰቦቹ ነገርኩኝ እነሱም ችላ አሉት አሁን ሶስት አመት ይሆነዋል እና ምን ላድርግ ከበፊት እሻላለሁ በስደት ነው ያለሁት ለምስኪንስ የተወጀበብኝን ያክል ሁለት ህፃን ልጆቹ አሉ ለነሱስ ብሰጥ ይቻላልን አፈፃፀሙስ እንዴት ነው?
▪️8/ አንድ ዘመዴ ነበረች እሷ ህፃን እያለች እድሜዋ ከ10 በታች ወንድሟ 16 አከባቢ ይሆነዋል ቤት ሰው የሌለ ሰዓት ይላፋት ነበር እና ስታድግ ትዝ እያላት መጣ ፀያፍ ፊልምም ያሳያት እንደነበር ሁሉ ትዝ አላት እና ድብርት ውስጥ ገብታለች አሁን ዝምድናውን እንደቆረጠችም ታወራለች ዝምድና ቆራጭ ደሞ ጀነት አይገባም እና ከወንድሟ ጋር ያላት ግንኙነት እንዴት ነው መሆን ያለበት መቁረጧ ልክ ነው ወይ? ያብራሩልኝ።
▪️9/ ባለቤቴ ለሰዎች ሚስት የለኝም ብሎ አውርቷል ስለዚህ የእኔ ኒካህ እንዴት ነው? ለወሬ ብሎ ነው እንጂ ምንም አያውቅም ስለዚህ ነገር።
▪️10/ እህታችን ባለቤቷ ተይዞ ሀገር ገብቷል እዚህ ደግሞ እሷ ስራ አላት ከወር በኋላ ከስራ ትወጣለች ባለቤቷ እሱ ቤት እንድትቀመጥ ይፈልጋል ነገር ግን እቤት ውስጥ የባለቤቷ የደረሰ ወንድ ልጅ አለ ሌላ ሰው የለም የልጁ ሁኔታ ደስ አላላትም የግድ የባለቤቷን ቃል መስማት አለባት? ወይስ ሌላ ቦታ ማረፍ ትችላለች? ሌላ ቦታ ብታርፍ የባሏን ሀቅ አላማልስችም ያስብላታል?
▪️11/ አባቴ ሦላት አይሠግድም በጭራሽ ከዛ እኔን ለባል ኒካህ ማሰር ይችላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸