#አዲስ ሙሓዶራ
≡≡≡≡≡≡≡≡≡
🔍በትኩረት ይደመጥ🔎
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
📕ርዕስ፡-
📌📌📌
" التقليد الأعمى ومضاره فى الأمة "
" ጭፍን ተከታይነት በኡማው ላይ ያለው አደጋ "በሚል
🎙🎙🎙ዶ/ር ሸይኽ ሁሴይን ሙሀመድ አስ'ስልጢ ሃፊዘሁሏህ
🕌 አል-ኢስላሕ መድረሳ
📆 እለተ እሁድ በቀን 21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።
↪️ በቁርኣን እና በሐዲስ እንዲሁም በቀደምት ብርቅዬ የኢስላም ልጆች/ሰለፎች መንገድ መረጃ ሲመጣልን የእከለ ሸይኽ እንድህ ብሏል እያልን ትክክለኛ መረጃን ላለመቀበል የምናደርገው ማጭበርበር ጭፍን ተከታይነት ነው።
↪️ አሁን ላይ ሀቅን እንዳንቀበል የአብዛኞቻችንን ጤናማ አመለካከት/አቅል ዝግት ያደረገው ትልቁ በሽታ።
↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን ሁሌም ራሳችንን እንፈትሽ !!!
↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን የኡለሞች ትልቅ የአደራ መልዕክት አለበት።
እንጠንቀቅ !!!
↪️በትኩረት
👉 ይ 👉ደ👉 መ 👉 ጥ።
⤵️
👉 ይ--ደ-መ--ጥ-።
https://t.me/medresetulislah