አጦኢፈቱል መንሱራ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ኢማሙ አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ :-
በሰለፍያና ኢኽዋንያ መካከል ማቀላቀል በውሸትና በእውነት መካከል እንደ ማቀላቀል ነው በጥመትና በመመራት መካከል ካላልኩ
(አል ሁዳ ወኑር /699)
https://t.me/ataeifetul mensura

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ወሳኝ እና ለግዜው መፍትሄ የሆነ ሙሓደራ

ርዕስ :- “ከፊትናዎች ሰላም መውጫ መንገድ!”

💫 ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች የተደረገ!!

ከሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን አንጋፋ ተማሪዎች አንዱ የሆነው
🎙 ኡስታዝ ሱልጧን ሃሰን ሃፊዘሁላህ
https://t.me/Abdurhman_oumer/7887


ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel dan repost
የዳር አስ-ሱንና
የደርስ ፕሮግራሞች

ማሻሻያና በተጠናቀቁ ኪታቦች ቦታ የተተኩ ኪታቦችን ለማወቅ ዝርዝሩን ይመልከቱ

👉 ልብ ይበሉ! በተቋሙ ለእውቀት ፈላጊዎች እድሉ እጅግ በጣም ሰፊ ነው!

ቀናት:-
1ኛ, ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ
ሰኣት:- ከፈጅር (ሱብሂ) ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ቡሉግ አል-መራም ሚን አዲለቲ'ል አህካም

ለሴቶች
⏱ ከ3:00 እስከ 5:45 ድረስ
በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም አር-ሩሀይሊ…፣ ነሲሀቲ ሊኒሳእ፣ ሸርህ አል-ቀዋዒዱ'ል ሙስላ (በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን)
ተጨማሪ:- ቁርኣን በነዞር ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እራሱን የቻለ ሴቶች በሴቶች

ለወንዶች
ከዐሱር በኋላ ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን-ኑቡወህ (ሊሸይኽ ረስላን)
ተጨማሪ:- ሙሉ የልጆች ቂርኣት ሴቶች በሴቶች ወንዶች በወንዶች

2ኛ, ቅዳሜና እሁድ
ሰኣት:- ከፈጅር በኋላ
ኪታብ:- ኑኽበቱል ፊከር (ፊ ሙስጦላሁል ሀዲስ)

3ኛ, ጁምዓ እና ቅዳሜ
⏱ሰኣት:- ከ3:00 እስከ 4:30
ኪታብ:- ሸርህ አስ-ሱንና (በሸይኽ ፈውዛን) ሸርህ፣ ነሲሀቲ ሊኒሳእ

4ኛ, ሰኞና ማክሰኞ
⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም አር-ሩሀይሊ

5ኛ, እሮብና ሐሙስ
⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- መጅሙዐቱ ሶርፍ (ከቢናእ የተጀመረ)

6ኛ, ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ
⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- በዐቂዳ ዙሪያ 200 ጥያቄና መልስ (በሸይኽ ሃፊዝ አል-ሀከሚ የተዘጋጀ)

7ኛ, ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ እሮብ
⏱ሰኣት:- ከዒሻእ ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ሱል-ለም አል ኡሱል (ሊሸይኽ ሃፊዝ አል-ሀከሚ)

8ኛ, ሐሙስ፣ ጂምዓ፣ ቅዳሜ
⏱ሰኣት:- ከዒሻእ ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ሸርህ ዐቂደቱ ሰፋሪኒየህ (በኢብኑ ዑሰይሚን ሸርህ)

9ኛ, ቅዳሜና እሁድ
⏱ሰኣት:- ከ8:20 እስከ 9:30
ኪታብ:- ቡሉግ አልመራም እና ሒጅራኑ አህሊ'ል ቢድዐህ (ሊሸይኽ አቡዘር)

እሁድ ቀን:-
⏱ከ3:30 እስከ 5:50 ድረስ
አል-ኢርሻድ… (ሊሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን)
እና ሪያዱ ሷሊሂን
⏱ከዐሱር በኋላ ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት (በኢብኑ ዑሰይሚን)
እና ኩን ሰለፊየን…

ከአላህ ጋር በተግባር እርምጃዎችን ወደፊት…

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


#አዲስ ሙሓዶራ
    ≡≡≡≡≡≡≡≡≡

🔍በትኩረት ይደመጥ🔎
     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

📕ርዕስ፡-
📌📌📌
" دعوها فإنها منتنة "

" ተዋት እሷ ጥንብ ናት "
በሚል

🎙🎙🎙ሸይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን አል'ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ

🕌 አል-ኢስላሕ መድረሳ

📆 እለተ እሁድ  በቀን 21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።

↪️ ከጃሂሊያው ዘረኝነት በሽታ ሁሌም ራሳችንን እንፈትሽ !!!

↪️የቡድንተኝነት በሽታው ዲንን እንዴት እንደሚያበላሽ በደንብ ተዳሶበታል።

↪️ ከቡድንተኝነት በሽታ ሁሌም እራሳችንን እንፈትሽ፤ እንጠንቀቅ !!!

↪️ በርካታ ነጥቦች ተዳሰውበታል።

↪️በትኩረት 
👉 ይ 👉ደ👉 መ 👉 ጥ።

               ⤵️
   👉    ይ--ደ-መ--ጥ-።

https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah


#አዲስ ሙሓዶራ
    ≡≡≡≡≡≡≡≡≡

🔍በትኩረት ይደመጥ🔎
     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

📕ርዕስ፡-
📌📌📌
" التقليد الأعمى  ومضاره  فى الأمة "
" ጭፍን ተከታይነት በኡማው ላይ ያለው አደጋ "
በሚል

🎙🎙🎙ዶ/ር ሸይኽ ሁሴይን ሙሀመድ አስ'ስልጢ ሃፊዘሁሏህ

🕌 አል-ኢስላሕ መድረሳ

📆 እለተ እሁድ  በቀን 21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።

↪️ በቁርኣን እና በሐዲስ እንዲሁም በቀደምት ብርቅዬ የኢስላም ልጆች/ሰለፎች መንገድ መረጃ ሲመጣልን የእከለ ሸይኽ እንድህ ብሏል እያልን ትክክለኛ መረጃን ላለመቀበል የምናደርገው ማጭበርበር ጭፍን ተከታይነት ነው።

↪️ አሁን ላይ ሀቅን እንዳንቀበል የአብዛኞቻችንን ጤናማ አመለካከት/አቅል ዝግት ያደረገው ትልቁ በሽታ።

↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን ሁሌም ራሳችንን እንፈትሽ !!!

↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን የኡለሞች ትልቅ የአደራ መልዕክት አለበት።

እንጠንቀቅ !!!

↪️በትኩረት 
👉 ይ 👉ደ👉 መ 👉 ጥ።

               ⤵️
   👉    ይ--ደ-መ--ጥ-።

https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah


#አዲስ ሙሓዶራ
    ≡≡≡≡≡≡≡≡≡

🔍በትኩረት ይደመጥ🔎
     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

📕ርዕስ፡-
📌📌📌
" الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر "
" በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል
"በሚል

🎙🎙🎙ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ  ሻኪር ሱልጧን ሃፊዘሁሏህ

🕌 አል-ኢስላሕ መድረሳ

📆 እለተ እሁድ  በቀን 21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።

↪️በትኩረት 
👉 ይ 👉ደ👉 መ 👉 ጥ።

               ⤵️
   👉    ይ--ደ-መ--ጥ-።

https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah


مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ) dan repost
አሁን ቀጥታ ስርጭት
  ⏸ ጀ  መ   ረ
➷➘➴➷➘➴
https://t.me/medresetulislah?livestream

🎙ዶ/ር ሸይኽ ሁሴይን ሙሀመድ

📗ርዕስ፡-
" التقليد الأعمى  ومضاره  فى الأمة "
" ጭፍን ተከታይነት በኡማው ላይ ያለው አደጋ "

በሚል ሀፊዘሁሏህ

🚧ተ
    🚧ጀ
        🚧ም
            🚧ሯ
                🚧 ል
                      🚧

                 ገባ ገባ ገባ በሉ

ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️

ይ ቀ ላ ቀ ሉ!!!
➷➘➴➷➘➴
https://t.me
/medresetulislah?livestream


የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) የህይወት ታሪክ በከፊል

ከኢማሙ አሕመድ ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ደርስ መግቢያ

በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል


አዲስ ፈታዋ

ይደመጥ!

🎙🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


የቡታጅራና አካባቢው የሠለፊዮች ጀመዓ (የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ) ገተማ dan repost
በዕለቱም ማለትም የዳዕዋው ፕሮግራም በነስራላህ መስጅድ እንደተጠናቀቀ በተጨማሪም ተቋርጦ የነበርው ኮርስ በቀን 14/12/15 ዓ/ል

🕰 ከአሱር ሶላት እሰከ ኢሻ ሰላት ድረስ

በወንድማችን ዑስታዝ ሻኪር ሱልጣን(ሀፊዘሁላህ) ይሠጣል።

ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ

الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት
መዳሂሉል ሸይጧን
የሚለው ኪታብ ነው

📢በፍጥነት ይሰራጭ፣ በስልክም ተደዋውላችሁ ላልደረሰው በማድረስ በጊዜ እንገኝ #Share_ሼር  ይደረግ

ማሳሰቢያ:-
ኪታቡ እዚያው መስጅድ ይገኛል


አድራሻ:-
🕌 ቦታው፦ ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና

🔎 ለተጨማሪ መረጃ
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ አቅጣጫ (location map) በካርታ ለማየት/ለማወቅ የሚያስችል ሊንክ ነው።
ተጫኑት -ባረከላሁፊኩም-
👇👇👇

https://maps.app.goo.gl/Xy9umwAkJsLpkiYF7

📲 ለበለጠ መረጃ፦
Tel:
0911117603 አንዋር አብዶ
0927096517 ሻፊ ዐሊዩ

وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه

የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://t.me/butajira_akababi


Shakir Sultan dan repost
🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 3  

🔈 - مداخل الشيطان الحلقة الثالثة

بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
አዘጋጅ:-ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

28 محرّم, 1445 هـ
الموافق
15, أغسطس, 2023

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/o4xn10

🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
🔈
#የሸይጧን መግቢያዎች
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል 3

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


Shakir Sultan dan repost
🔈#አህባሹ አቡበከር ከትክክለኛው ነቅል
አቅልን ማስቀደም የሚለው ንግግሩ ውዳቄነት

🔈 - إبطال قول أبي بكر الأحباشي  في تقديم العقل على النقل الصحيح

26 محرّم, 1445 هـ
الموافق
13, أغسطس, 2023

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/Z3BaOj

🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
🔈አህባሹ
አቡበከር ከትክክለኛው ነቅል
አቅልን ማስቀደም የሚለው ንግግሩ ውዳቄነት

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


Shakir Sultan dan repost
🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 2 

🔈 - مداخل الشيطان الحلقة الثانية

بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
አዘጋጅ:-ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

22 محرّم, 1445 هـ
الموافق
9, أغسطس, 2023

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/7p3BZE

🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
🔈
#የሸይጧን መግቢያዎች
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል 2

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


Shakir Sultan dan repost
مداخل الشيطان.pdf
209.6Kb
👆🏼👆🏼👆🏼
አዲስ pdf

አዲስ ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ

مداخل الشيطان
                            

                       የሸይጧን መግቢያዎች

بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
አዘጋጅ:-ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት


የኪታቡን PDF ለማግኘት
👇👇👇
https://is.gd/ePo4ED


📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


🟢ከኢሊያስ አህመድ ቅጥፈቶች 1⃣

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ በሙመይዓህ መንሃጅ ላይ ነበረን⁉️

👉ሰሞኑን በወራቤ ከተማ አቡበክር  መስጅድ በተካሄደው የተመዩዕ ደዕዋ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከአሸይኽ ሁሰይን ፅሁፍ
https://t.me/Menhaj_Alwadih/18497

ማብራሪያው በተሻለ የድምፅ ጥራት
https://t.me/Menhaj_Alwadih/18498


[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
افتراء إلياس أحمد على ابن تيمية.pdf
156.3Kb
👇
አዲስ pdf

عنوان :- افتراء إلياس أحمد على ابن تيمية .pdf

ርእስ:- የኢልያስ አህመድ በኢብኑ ተይሚያ ላይ የቀጠፈው ቅጥፈት

بقلم الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي نازل مكة المكرمة حفظه الله

አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/Menhaj_Alwadih

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት)

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


🔵አጭበርባሪው ኢሊያስ ሲጋለጥ⏩

❌ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ጠላቱ በሞተ ጊዜ ቤተሰቦቹን ማፅናናቱ ለተመዩዕ ደሊል ነውን ?!

❌ይህስ ተግባሩ የፉደይልን ንግግር አለተመግበሩን ያሳልን ?!

🔊 የአሸይኽ ዓድል መንሱር አልባሻ መልስ ተያይዞ ቀርቧል



የሸይኽን ድምፅ ለብቻው ⤵️
https://t.me/Menhaj_Alwadih/18721


🟢ኢኽዋኖች ስለ አሸይኽ ረቢዕ የሚነዙት የቁጭት እሮሮ

🔊አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
ለኢንዶኔዚያ ሰለፊዮች የሰጡት ፈትዋ

👉የሀቅ የበላይነትና የባጢል ውርደት


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

810

obunachilar
Kanal statistikasi