Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ኪታብ ስንማር የሚገጥመን سدر የቁርቁራ ዛፍ ይሄ ነው። ቁርቁራ በሃገራችን ቆላማ አካባቢዎች በሰፊው የሚገኝ ሲሆን በተለይም በወንዝ ዳርቻዎች ላይ ይበዛል። መጠኑ ከመካከለኛ ቁጥቋጦ እስከ ትልልቅ ዛፍ ይደርሳል። ቁርቁራ የሚበላ ፍሬ ያለው እሾሃማ ዛፍ ነው። ገበሬዎች እርሻቸውንና ጓሯቸውን ለማጠር ይጠቀሙበታል።
የቁርቁራ ቅጠል ለፍየሎች እና ግመሎች ምግብ ከመዋሉ ውጭ በሃገራችን የረባ አገልግሎት የለውም። በውጭ ግን ካልተሳሳትኩ "ቀሲል" እያሉ ለፀጉርና ለቆዳ ውበት ይጠቀሙታል።
በቅርቡ የዑምደቱል አሕካም ደርስ ላይ ስለሚነሳ ነው ማስታወስ የፈለግኩት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የቁርቁራ ቅጠል ለፍየሎች እና ግመሎች ምግብ ከመዋሉ ውጭ በሃገራችን የረባ አገልግሎት የለውም። በውጭ ግን ካልተሳሳትኩ "ቀሲል" እያሉ ለፀጉርና ለቆዳ ውበት ይጠቀሙታል።
በቅርቡ የዑምደቱል አሕካም ደርስ ላይ ስለሚነሳ ነው ማስታወስ የፈለግኩት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor