ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም
ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች አሳዳጊዎች፤
የተማሪዎች ወርሀዊ ክፍያ ወር የቀጠለ ወር ወር በገባ ከ25-30 መከናወን እንዳለበት ይታወቃል ።
ስለዚህ ክፍያችሁን ያልፈፀማችሁ ወላጆች ቅጣት ውስጥ ከመግባታችሁ በፊት የመጀመሪያ መንፈቅ አጋማሽ ፈተና ከመጀመሩ አስቀድሞ እንድትከፍሉ ስንል ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ጊዜያችሁን ጠብቃችሁ ለምትከፍሉ ወላጆች ምስጋናችን የላቀ ነው።
ማሳሰብያ:-1.ወርሃዊ ክፍያ ከፍላችሁ ካላጠናቀቃችሁ ፈተና ላይ የማናስቀምጥ መሆኑን እንገልፃለን ።
ጆርጎ አካዳሚ