#ሁላችሁም_ተጋብዛቹሃል
የፊታችን ጥር 12 ማለትም ሰኞ ሜክሲኮ ዋቢሸበሌ ሆቴል ስር የሚገኘዉ አዲሱ ቅርንጫፋችን በይፋ ስራ ይጀመራል።
በእለቱም ልዩ ቅናሽ፣አዲስ እና የቆዩ መጸሀፍቶችን አካተን እናንተን እንደምንጠብቃችሁ እየገለፅን የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ በ አክብሮት እንጋብዛችኋለን ።
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
Telegram ● Facebook ●
Instagram ●
Tiktok ●
Website