ጆዜሞሪኒዮ 🗣
"ዲያራን በሪያል ማድሪድ እና ቼልሲ ክለብ አሰልጥኜዋለሁ።...
ፀጉሬ ላይ ያሉት ሁሉም ግራጫ ፀጉሮች የመጡት በዲያራ እና በሱ ወኪል ምክንያት ነው። እሱ 90 ደቂቃ ከተጫወተ እና ጥሩ ብቃት ካሳየ በቀጣዩ ቀን ወኪሉ ወደ እኔ ይመጣና ስለ አዲስ ኮንትራት እና ደሞዝ ጭማሪ ያናግረኛል።
በተቀያሪ ወንበር ከሆነ እና ካልተጫወተ ደግሞ ሰኞ ጠዋት ወኪሉ ይመጣና ከኔ ጋር ለመገናኘት ይጠይቃል ምክንያቱም ሌሳና ዲያራ ከክለቡ መልቀቅ ይፈልጋል።"
✍ |
@Peasantphilosopher@Ke_egerkuas_tarik