🔙 ከ15 አመታት በፊት ልክ በዚህ ቀን ሊዮ ሜሲ የቡድን አጋሮቹን ኢኔስታ እና ዣቪን በመብለጥ ባላንዶርን ማሸነፍ ቻለ።
* ይህም በባላንዶር ታሪክ ከ1 እስከ 3 የወጡት ሁሉም የአንድ አካዳሚ ውጤት ሲሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፤ እስከአሁንም አልተደገመም።
✍️ | @Nati_8
@Ke_egerkuas_tarik
* ይህም በባላንዶር ታሪክ ከ1 እስከ 3 የወጡት ሁሉም የአንድ አካዳሚ ውጤት ሲሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፤ እስከአሁንም አልተደገመም።
✍️ | @Nati_8
@Ke_egerkuas_tarik