⚽️ | የፓሪሱ ክስተት !
በ 2018 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በፓሪስ ሪያል ማድሪድ ከ ሊቨርፑል አገናኝቶ የስፔኑ ታላቅ ክለብ ጨዋታውን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት መርታቱ ይታወቃል ።
በጨዋታውም ሰርጂዮ ራሞስ በሞሀመድ ሳላህ ላይ ከባድ ጥፍት እንደሰራበት ይታወሳል ።
በአስገራሚ ንግግሮቹ የምናቀው ዝላታን በአንድ ወቅት ለራሞስ እንዲህ ሲል በትዊተር ገፁ ፃፈ ፦
🗣 " ራሞስ ልክ እንደዚህ እኔ ላይ ጥፍት ቢሰራብኝ ኑሮ እራሱን ስቶ ሆስፒታል ውስጥ ነበር ሲል ፃፈ ።
ሰርጂዮ ራሞስ እዲህ ብሎ መለሰ ፦
🗣 " ይህ መቼም አይፈጠርም ምክኒያቱም አንተ በፍፁም የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ አትጫወትም ሲል መልስ ሰጠ ።
ዝላታን በእግር ኳስ ህይወቱ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሳክቶ አያውቅም ። 😁❤️
✍ | @Pedri_gonzalezz
@Ke_egerkuas_tarik