አንጋፋው ግብ ጠባቂ ጂጂ ቡፎን ዛሬ 47 አመቱን ይዟል !
🏟️ 1151 ጨዋታዎች
🧤 501 ክሊን ሺት
🏆10 ሴሪአ ዋንጫዎች
🏆 7 ሱፐር ኮፓ ዋንጫ
🏆6 ኮፓ ጣሊያሊያ ዋንጫ
🏆1 የዓለም ዋንጫ
🏆1 የፈረንሳይ ሊግ ዋንጫ
🏆1 የፈረንሳይ የንጉስ ዋንጫ
🏆1 የሴሪአ ቢ ዋንጫ
ቡፎን በጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ቤት 17 አመታትን ማሳለፍ የቻለ ሲሆን በክለቡ ስድስት መቶ ሰማንያ አምስት ጨዋታዎች በማድረግ በክለቡ ታሪክ ብዙ ጨዋታ ያደረገ ሁለተኛው ተጨዋች ነው!
25 አመታትን በተጨዋችነት ያሳለፈው ቡፎን የጣልያን እግር ኳስ ታሪክ ብዙ መዘዝ ያመጣው የካሊቺኦፓሊው ቅሌት ጁቬንትስ ወደታችኛው ሊግ ሲወርድ ከ አሮጊቶቹ ጋር አብሮ ወደታችኛው ሊግ ከወረዱት ተጫዋቾች ውስጥ ቡፎን አንደኛው ነበር !
በድጋሚ መልካም ልደት ጂጂ ቡፎን ❤️
✍ | @Peasantphilosopher
@Ke_egerkuas_tarik