ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል dan repost
አሰለሙአለይኩም
ወረህመቱሏሂ
ወበረካትሁ።
√√√√√√√√√√√√√√√√√
√√ የተውሂዱ አንበሳ √√
√√√√√√√√√√√√√√√√√
ውዱ ኡዝታዛችን የተውሂዱ አንበሳ፣
የሽርክ አንኮታኳች ላቂዳ ግስገሳ፣
ወገኑን ጠቃሚ ሁሌ ከኪሳራ፣
አየሁህ በሩቁ ለተውሂድ ስተጋ፣
ወደአላህ ተጠጋሁ እኔም ቀናሁና፣
እወድሀለሁኝ ካዱኒያ እስካአሄራ፣
እኔ ለአላህ ብዬ ነው ብቻና ብቻ፣
ሌላ ሃሳብ የለኝ የጥቅም ፍለጋ፣
አሄራ ብቻ ነው የሁሌዬ ምርጫ፣
ከአርሽ ጥላ ስር እንዳገኝህ ደህና።
ከጅሀነም እሳት ለመጠበቅ እና፣
ከጀነት ለመግባት ከምወድህ ጋራ።
እናማ ኡዝታዜ በተውሂድህ በርታ፣
ሽርክን አንኮታኩት አድርገው ወራዳ፣
ሱናንም አንግሰው ቢድኣ ይጥፋና።
ወገንህን አድን ከእሳት ጎዳና።
በመሆን ሁልጊዜ የተውሂዱ አንበሳ።
የሙእሚኖች እንቁ የአሏሁ ባሪያ
ሽርክን ለማስወገድ ወተህ ከቡቃያ፣
ቀን ከሌት ሳትመርጥ ሳትውል በጉያ፣
አስተምረኸናል የውነቱን ጎዳና፣
ቅን ልቦና ይስጠን እንወቅበትና፣
ጀነትን ለመውረስ ብለን ደፋ ቀና፣
አላህን በመፍራት በመሆን አልቃሻ፣
ከጅሀነም እሳት ለማምለጥ በደህና፣
እንደውዱ ኡዝታዝ ኢልም እንቅሰምና፣
እኛም ጠንከር ብለን ወደፊት ግስገሳ፣
እንሁን ከንግድህ የተውሂዱ አንበሳ፣።?
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
@KunSelefiyeAllMineOfIniformation
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ወይም @AbuTeqiyPomeChannel
https://t.me/AbuTeqiyKunSelfiya
ወይም @AbuTeqiyKunSelfiya
ወረህመቱሏሂ
ወበረካትሁ።
√√√√√√√√√√√√√√√√√
√√ የተውሂዱ አንበሳ √√
√√√√√√√√√√√√√√√√√
ውዱ ኡዝታዛችን የተውሂዱ አንበሳ፣
የሽርክ አንኮታኳች ላቂዳ ግስገሳ፣
ወገኑን ጠቃሚ ሁሌ ከኪሳራ፣
አየሁህ በሩቁ ለተውሂድ ስተጋ፣
ወደአላህ ተጠጋሁ እኔም ቀናሁና፣
እወድሀለሁኝ ካዱኒያ እስካአሄራ፣
እኔ ለአላህ ብዬ ነው ብቻና ብቻ፣
ሌላ ሃሳብ የለኝ የጥቅም ፍለጋ፣
አሄራ ብቻ ነው የሁሌዬ ምርጫ፣
ከአርሽ ጥላ ስር እንዳገኝህ ደህና።
ከጅሀነም እሳት ለመጠበቅ እና፣
ከጀነት ለመግባት ከምወድህ ጋራ።
እናማ ኡዝታዜ በተውሂድህ በርታ፣
ሽርክን አንኮታኩት አድርገው ወራዳ፣
ሱናንም አንግሰው ቢድኣ ይጥፋና።
ወገንህን አድን ከእሳት ጎዳና።
በመሆን ሁልጊዜ የተውሂዱ አንበሳ።
የሙእሚኖች እንቁ የአሏሁ ባሪያ
ሽርክን ለማስወገድ ወተህ ከቡቃያ፣
ቀን ከሌት ሳትመርጥ ሳትውል በጉያ፣
አስተምረኸናል የውነቱን ጎዳና፣
ቅን ልቦና ይስጠን እንወቅበትና፣
ጀነትን ለመውረስ ብለን ደፋ ቀና፣
አላህን በመፍራት በመሆን አልቃሻ፣
ከጅሀነም እሳት ለማምለጥ በደህና፣
እንደውዱ ኡዝታዝ ኢልም እንቅሰምና፣
እኛም ጠንከር ብለን ወደፊት ግስገሳ፣
እንሁን ከንግድህ የተውሂዱ አንበሳ፣።?
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
@KunSelefiyeAllMineOfIniformation
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ወይም @AbuTeqiyPomeChannel
https://t.me/AbuTeqiyKunSelfiya
ወይም @AbuTeqiyKunSelfiya