ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ

📚ይህ ቻናል
ግጥሞችን፣
ቁርዓንና ሀዲስ፣
ደርሶችን፣
ሙሀደራ
ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
በየትኛውም ብሄር ውስጥ ያሉ ሙስሊም ብሄርተኞች ወይም የብሄር ፖለቲከኞች እንዳለ መናጆ ብቻ ናቸው፣ የራሳቸው አስተማማኝ ቁመና የላቸውም። የዝና ማማ ላይ የሚገኙትም በዚህ ረገድ የተለዩ አይደሉም።
በብሄራቸው ውስጥ ከሌሎች የበለጠ ወይም የጎላ መስዋእትነት ቢከፍሉ እንኳ ስኬታቸው ገደብ አለው፡፡ ይህንን እራሳቸውም ጠንቅቀው ያውቁታል። ለዚያም ነው በብሄር አጋሮቻቸው በኩል ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ሲሰነዘር በብሄር ተኮር ጉዳዮች ላይ እንደሚያደርጉት መረር አድርገው የማይነቅፉት። አክሱም፣ ጎንደርና ወለጋ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ናቸው። ደፍረውና ገፍተው ጠንከር አድርገው "ለምን?" ያሉ ለታ እንደ ብሄራቸው ለትግራይ፣ ለአማራ ወይም ለኦሮሞ ህዝብ አንድነት የማይጨነቁ፣ የትግል ቅደም ተከተል ያልገባቸው፣ አለፍ ሲልም ፅንፈኞች ተደርገው ይሳላሉ። የከሸፉ እንደሆኑ ተደርገው ይዘመትባቸዋል። በዚህ የተነሳ ለእምነት ያን ያህል ክብር በሌለው ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ውስጥ በዝምታቸው እንደተከበሩ መኖር ነው የሚፈልጉት። እምነት ተኮር በደሎችን ቢነቅፉ እንኳ ፖለቲካዊ ትርፍ በሚያስገኝ መልኩ ተቀናቃኝን ለማሳጣት የታለመ እንጂ በአብዛኛው ሐቀኝነት የሚታይበት አይደለም። ሐቀኛ ማለት በሌሎች የሚፈፀሙ በደሎችን በቀጥታ እያወገዘ በደሉ "የኔ" በሚላቸው አካላት ሲሆን ሰበብ የማይደረድር ነው። ለፖለቲካ ትርፍ ቁስላችንን እያከኩ ሌሎች ላይ መዝመትማ፣ ... ለዚህ ለዚህማ ከትኛውም ብሄርተኛ በላይ ለቅኝ ግዛት መጥቶ የነበረው ጣልያን ለሙስሊሞች የተሻለ ብዙ ውለታ ውሏል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


.ለዛሬ
.
.
.
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
🔐🔐🔐ኪታቡ ተውሒድ 🔐🔐🔐
👆👆በወንድም ኢብኑ ሙነወር
👇👇👇

👇
ከክፍል 1 እስከ 20
https://t.me/Kitaboch314/1439

👇
ከክፍል 21 እስከ 40
https://t.me/Kitaboch314/1464

👇
ከክፍል 41 እስከ 60
https://t.me/Kitaboch314/1486

👇
ከክፍል 61 እስከ 76 የመጨረሻው
https://t.me/Kitaboch314/1517


የ ሰላት ማዕዘናት


አስራ አራት ናቸው
❶ ችሎታ ያለው ሰው መቆም

❷ የመግቢያ ተክቢራ ማለት

❸ ፋቲሐን ማንበብ

❹ ማጎንበስ(ሩኩዕ)

❺ ከአጎነበስንበት ቀጥ ብሎ መቆም

❻ በሰባት የሰውነት አካላት ሱጁድ ማድረግ

❼ ከእሱም መነሳት

❽ በሁለት ሱጁዶች መካከል መቀመጥ

❾ በማንኛውም የ ሰላት ተግባራት እንቅስቃሴ ውስጥ መረጋጋት

❿ ቅደም ተከተል መጠበቅ

❶❶ የመጨረሻውን አተህያቱ(ተሸሁድ)ማንበብ

❶❷ለእሱም መቀመጥ

❶❸ በነብዪ ሙሀመድ (ሰ.ዕ.ወ)ሰለዋት ማውረድና

❶❹ በሁለቱም ጎን ሰላምታ (አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ)ማለት ናቸው::



========================

📝 አቡ ተቅይ ቃዒድ
==========================
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home
https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks

📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


የ ሰላት ሸርጦች


ዘጠኝ ናቸው

❶ ሙስሊም መሆን

❷ አዕምሮ ጤናማ መሆን 

❸ ጠቃሚንና ጎጂን ጥሩንና መጥፎውን ለይቶ የማወቅ ዕድሜ መድረስ

❹ ትልቁንና ትንሹንና ሐደስ ማስወገድ

❺ ሐፍረተ ገላን መሸፈን

❻ የ ሰላት ጊዜ መግባት

❼ ፊትን ወደ ቂብላ ማዞርና

❽ ኒያ ናቸው

========================

📝 አቡ ተቅይ ቃዒድ
==========================
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home
https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks

📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች(ሸርጦች)



ሰባት ናቸው

❶ ያለማወቅ ተፃራሪ የሆነው ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡

❷ ለጥርጣሬ ተፃራሪ የሆነው እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡

❸ ለመተው ተፃራሪ የሆነው መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡

❹ የእንቢተኝነት ተፃራሪ የሆነው መታዘዝ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡

❺ ለውሸት ተፃራሪ የሆነው እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡

❻ የጥላቻ ተፃራሪ የሆነው መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡

❼ የሽርክ ተፃራሪ የሆነው ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡
እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡

‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ›የሚለው የምስክርነት ቃል ስድስት መስፈርቶች አሉት

❶ መሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን ከልብ ማመን፡፡

❷ መልዕክተኛ መሆናቸውን በአንደበት መመስከር፡፡

❸ እርሳቸውን መከተል፡- ትዕዛዛቸዉን መተግበርና የከለከሏቸውን ነገሮች መራቅ፡፡

❹ ከዚህ በፊት ተከስተው ስለማለፋቸውም ይሁን ወደፊት ስለመከሰታቸው

በመልእክተኛው የተነገሩ ነገሮችን እውነት መሆናቸውን አምኖ መቀበል፡፡

❺ መልእክተኛውን ከእራስ፣ከገንዘብ፣ከልጆችና ከወላጆች አንዲሁም ከሰው ልጆች ሁሉ

አስበልጦ መውደድ፡፡ ይህም ፈለጋቸዉን በመከተል እና በመተግበር ይገለፃል፡፡

❻ የመልእክተኛውን ንግግር ከማንኛውም ሰው ንግግር ማስቀደምና በእርሳቸው ፈለግ (ሱና) መስራት ናቸው፡፡


==========================

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home
https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks




የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ። dan repost
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ


#ዙል_ቂዕዳህ_16 /1443
ወይም
#ሰኔ_8 /2014
ከመግሪብ አስከ ኢሻ የቂርዓት ፕሮግራም በይፋ በጭረቻ ከተማው መስጂድ ውስጥ ተጀምሯል።

እስካሁን ድረስ ቂርዓቱ በመደበኛው የሰዓት አቆጣጠር ከፈጅር እስከ ኢሻ፣ዘወትር የሚሰጥ ይሆናል።



እናም በአካባቢው ያላችሁ ቂርዓት ፈላጊዎች በሙሉ በቦታው ተገኝታችሁ ኢልም ቅሰሙ።

ባረከላሁ ፊኩም።

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


ግሩፕ↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል dan repost
አሰለሙአለይኩም
ወረህመቱሏሂ
ወበረካትሁ።


√√√√√√√√√√√√√√√√√
√√ የተውሂዱ አንበሳ √√
√√√√√√√√√√√√√√√√√

ውዱ ኡዝታዛችን የተውሂዱ አንበሳ፣
የሽርክ አንኮታኳች ላቂዳ ግስገሳ፣
ወገኑን ጠቃሚ ሁሌ ከኪሳራ፣
አየሁህ በሩቁ ለተውሂድ ስተጋ፣
ወደአላህ ተጠጋሁ እኔም ቀናሁና፣
እወድሀለሁኝ ካዱኒያ እስካአሄራ፣
እኔ ለአላህ ብዬ ነው ብቻና ብቻ፣
ሌላ ሃሳብ የለኝ የጥቅም ፍለጋ፣
አሄራ ብቻ ነው የሁሌዬ ምርጫ፣
ከአርሽ ጥላ ስር እንዳገኝህ ደህና።
ከጅሀነም እሳት ለመጠበቅ እና፣
ከጀነት ለመግባት ከምወድህ ጋራ።
እናማ ኡዝታዜ በተውሂድህ በርታ፣
ሽርክን አንኮታኩት አድርገው ወራዳ፣
ሱናንም አንግሰው ቢድኣ ይጥፋና።
ወገንህን አድን ከእሳት ጎዳና።
በመሆን ሁልጊዜ የተውሂዱ አንበሳ።


የሙእሚኖች እንቁ የአሏሁ ባሪያ
ሽርክን ለማስወገድ ወተህ ከቡቃያ፣
ቀን ከሌት ሳትመርጥ ሳትውል በጉያ፣
አስተምረኸናል የውነቱን ጎዳና፣
ቅን ልቦና ይስጠን እንወቅበትና፣
ጀነትን ለመውረስ ብለን ደፋ ቀና፣
አላህን በመፍራት በመሆን አልቃሻ፣
ከጅሀነም እሳት ለማምለጥ በደህና፣
እንደውዱ ኡዝታዝ ኢልም እንቅሰምና፣
እኛም ጠንከር ብለን ወደፊት ግስገሳ፣
እንሁን ከንግድህ የተውሂዱ አንበሳ፣።?

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
@KunSelefiyeAllMineOfIniformation

https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ወይም @AbuTeqiyPomeChannel


https://t.me/AbuTeqiyKunSelfiya
ወይም @AbuTeqiyKunSelfiya


አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድ የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እኔ በብዙ ጉዳይ ቻናሉን ለመምራት ስላልቻልኩ።

በዚህ↓
@CommentAnd1_bot አድሚን መሆን ቻናልና ግሩፑን መምራት የምትፈልጉ፣ አድሚን ብላችሁ ፃፉልኝ

https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/264 እዚህ ባለው በመምረጥ ለምትፈልጉት ቻናል


የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ። dan repost
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ


ተጣሪ የለም ወይ⁉️
__-------------------------________

በዚች በወሎዋ
በደሴ ዙሪያዋ
በአስጎሪ ምድር በአካባቢዋ፣
በጭረቻ ዙሪያ በዙሪያ ገባዋ፣
ከወዳ እስከወዲህ በሁሉም ቦታዋ
ጉጉፍቱ ጠባሲት እስከ አንቂዋ ገልሻ፣
በዚያው ሳይመለስ አልፎ ግራይ ሜዳ፣
እስከ ተፋሰሱ ቆቱ አጋላ ዳባ፣
ጥርገባያን ይዞ ገታራ በራራ፣
ከዚያ እስከዚህ ድረስ አብቦ እሚያፈራ፣
ተጣሪ የለም ወይ ⁉️ ለነገ ለአሄራ።


ቀይገደል ገደዋ ጅጅጋ በግዴ፣
ከከድጆ አስጌዶ እስከ ደጋሜቴ ፣
ተጣሪ የለሞ ወይ በማለት ለስንቄ፣
ለማይቀረው ህይወት ለአሄራው ቤቴ።



ውድ ወገኖቼ በየትም ያላችሁ፣
ኧረ ሰው አለቀ ለአላህ ብላችሁ፣
ለደዓዋ ውጡ ቁርዓን ይዛችሁ፣
የተውሂድ ባንድራን ከላይ ከፍ አርጋችሁ፣
የሱናውን ውበት በጣም ደራርባችሁ።

ሀገሬው ለዲኑ ምንም ቢቆረቆር፣
አላህ ያዘነለት ትንሽ ብቻ ሲቀር፣
በሲፍያው እምነት ቆሞ የሚቀበር፣
በአህባሽ አቂዳ በጨለማ እሚኖር ፣
ትውልድ ነው ያለው የማያፍር በሽርክ።


እዩት ዳር እስከዳር ምንም ሳትጨምሩ፣
ምን እንደሚመስል በተለይ ገጠሩ፣
ሶላት ምን እንደሆን አያውቁት ባጭሩ።

አላህ ካዘነለት እሱ ከመራው ወጭ፣
እንኳንስ አቂዳው ሱናውን ሊጨበጥ፣
ከምኑም የሉበት በስም ከመኖር ውጭ።


ስለዚህ ወገኔ ለነገ ለአሄራ፣
የተዋጣለት ስንቅ ይሆንሀል እና፣
ከከተማው ወጥተህ ደርሰህ ገጠራማ፣
አማናህን አድርስ እውቀትን አጋራ፣
ከሽርክ ከኮረፋት ከኩፉር ጨለማ፣
ወገንህን አድን ድረስለት ባ"ፍታ።






✍A.T.Q
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot

ቴሌግራም👇
ቻናል
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

ግሩፕ👇 https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1


የፌስቡክ ገፅ👇
አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ
ተጨማሪ ከፈለጉ ↓↓↓
https://t.me/AbuTekiyKaeidBastBot
📚ይህ ቻናል
ግጥሞችን፣
ቁርዓንና ሀዲስ፣
ደርሶችን፣
ሙሀደራ
ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ግሩፕ
t.me/AbuTekiyKaeidBastBot

#ይህ_ግሩፕ
🍌ኢህላስና ኢቲባዕን በመከተል
√ቁርዓን
√ሀዲስ
√ሙሀደራ
√ግጥም
√ደርስ እና ሌሎችንም ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት የኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ግሩፕ ነው።
ተግባባን ወገኖቼ
⭕አስተያየት እንቀበላለን
❌የፈትዋ ጥያቄ አንቀበልም
አስተያየት→ @CommentAnd1_bot
https://t.me/PomeChannelGroup


ፍቅርን በትዳር ውስጥ dan repost
ፍቅር ቤቱን ይስራ




ፍቅር ቤቱን ይስራ እጅጉን አስፍቶ፣
መኖሪያ ይሆናል ለልባሞች ደልቶ፣

በኢስላም ተጋብቶ ፍቅሩን ያጣጣመ፣
የአላህ ባሪያ ነው ሀላሉን ያራቀ።

ፍቅር ፍቅር ሆኖ ከልብ ስትኖረው፣
የአላህን ፀጋ ወደህ ስትይዘው፣
ፍቅር ቤቱን ይስራ ለዱኒያም ለአሄራው፣
በሰለፎች መንገድ ባልተበራረዘው።


አደምና ሃዋ ልክ እንደተባዙት፣
አንቢያ ሙርሰልም ልክ አንደተጋቡት፣
ሀቢቢና ሙሀመድ
ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ፣
ልክ እንደኖሩበት፣
አንተም ኖረህ ኖረህ ፍቅር ቤቱን ይስራ፣
የአዱኒ አታድርገው ይርዘም ለአሄራ፣
በአዱኒያ ፍቅርን ጀነትን በአሄራ፣
እንድታገኘው ሁን ወንድሜዋ አደራ፣

በሀላል ከሳስበህ ሚዛን እንድሞላ፣
ፍትሀዊ ሆነህ ተጓዝ ወደ አሄራ፣
ትዳርህ ሰምሮልህ በተውሂድ ባንድራ፣
በሱና አሸብርቆ ደምቆል ባዱኒያ፣
በአሄራም ጀነትን ተመኝተህ ቀና፣
ይቺን ምድር ሂዳት በእወነት ጎዳና።


✍አቡ ተቅይ ቃዒድ
https://t.me/LoveOfMarriage


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ dan repost
ምነው ተወሻሸን???


የዓቂዳዬን ጉዳይ ብዬ ነግሬህ፣
የተውሂዴን ጉዳይ ብዬ ጠይቄህ፣
የሱናዬን ጉዳይ ብዬ መክሬህ፣

ከሽርክ አስጠንቅቀኝ እንደዛ ብዬህ፣
ከቢዲዓ ጉዳይ አርቀይ ብዬህ፣
ኒፋቅ እንዳይዘን ብዬህ ሳዋይህ፣


ምነው ተወሻሸን ሞት ሳይመጣብህ???

አማናውን በላህ ዋና መሰረቱን፣
ወደ ጎድን ጥለህ የታማኝነቱን።


✍ አቡ ተቅይ ቃዒድ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel


عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን
አሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ወንድማችሁ፡ አቡ ተቅይ ቃዒድ




ሀርቡ አሳዘነችኝ።



አላህ ከአዘነላቸው ውጪ፣አብዘሀኛው የኢህዋን ጠማማ አንጃ አጫፋሪ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ የሶፍያና የአህባሽ ጥርቅም በአንድነት ስም ካባ ለብሰው ርስበርሳቸው ተውሂድና ሱናን፣ሺርክና ቢዲዓን ፣ሳይነኩ ሸፋፍነው

ሶላትን
ዘካን
ረመዳን
ወንጀል፣ወዘተ እያሉ ሰውን ይሸነግሉታል።


ወላሂ በአለባበስ እንዳትሸወዱ፣

#አህባሽ፣#ሶፍያ ወይም #ኢህዋን መሆንን ለማወቅ፣ አላህ እድሜ የሰጠው ሰው ፣በሌላው ጊዜ ባይገለፅለትም በረመዳን ፣በረቢዓል አወል ወራቶች የበለጠ ራሳቸውን አጋልጠው አቂዳቸው የተበላለሸ ለመሆኑ ፍንተው አድርገው ያሳዩናል።


ኢህዋኖች ዛሬ ድግስ አላቸው

ስንትና ስንት ሀርቡ ምድር ዓቂዳው የተበረዘ ፣የተበላሸ፣ ቀብር አምላኪ ህዝብ ባለበት ሙንከራቱ፣ቢዲዓው እያለ

አላህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር ፣ለገንዘብ ስብሰባ ጊዜ አፋቸው ይፈታል።

አላህ ሱብሃነ ወተዓላ
በተከበረው ቁርዓኑ


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

وَالْعَصْرِ

በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡


إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ

ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡



إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ

እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡

አል ዓስር (103 :1-3)


እያለ መናገሩን ዘንግተውት ይሆን፣ በቢዲዓ የሚጨማለቁት። ሰውን የሚሸነግሉት።


የአንድ ሰው እምነቱ ሳይስተካከል ሶላቱ፣ፆሞ፣ ዘካው ሀጁ፣እና ሌላው ዒባዳዎ ይጠቅመዋልን???

በዚህማ ከሆነ አይሁድ፣ ነሷራም እና ሙጀሲማ ምን ጥፋት ኖረባቸው ነው ተወቃሽ የሆኑት።


እንደ ሙሽሪኮቹ እኮ እነሱም ይፆማሉ፣ገንዘባቸውን ያወጣሉ፣ በነሱቤት ይፀልያሉ፣ ግን መሰረታዊ የዲን ቁንጮውን ስላላገኙት፣ ከሀዲያን ተባሉ፣ሙሽሪኮችም እንደዛው።


አላህ ይጠብቀን

ከሴራቸው አላህ ይጠብቀን።


https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation


ውይይቱ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4366




አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ።

ነገሮችሁሉ ተቀያይረው መስመር በሳቱበት ወቅት፣ መሰረታዊ የሆነውን የዲን አውቀት፣ ለሚመለከት አካል ማድረስ ምንኛ ያማረ የመታደል ንብርብር እድለኝ ነት ነው።


አላህ ኢህላሱን፣ፅናቱን ይወፍቅሀ ያረብ።


https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/426


https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation



ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ
📚ይህ ቻናል
ግጥሞችን፣
ቁርዓንና ሀዲስ፣
ደርሶችን፣
ሙሀደራ
ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው።
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot


በአላህ ፍቃድ ዛሬ ረመዳን 3/1443 አመተ ሂጅራን በሀርቡ ከተማ ባለው የዳዓዋ ፕሮግራም ኑና አብረን እንታደም።

ዳዒ ወንድም ኸድር አህመድ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

559

obunachilar
Kanal statistikasi