ህልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት
በደካማ ጎኗ ከጉዞ ያስቆምካት
በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
ልክ እንዳንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት
መካሙንም መጥፎውንም ምርጫ ነው ሚያደርገው
የነገም አበባ አሜኬላ ፍሬም በእጅህ ነው ያለው
ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ
እሱ ጋር ተሳሳትክ....🙌
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat💬
በደካማ ጎኗ ከጉዞ ያስቆምካት
በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
ልክ እንዳንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት
መካሙንም መጥፎውንም ምርጫ ነው ሚያደርገው
የነገም አበባ አሜኬላ ፍሬም በእጅህ ነው ያለው
ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ
እሱ ጋር ተሳሳትክ....🙌
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat💬