ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦 dan repost
🎤🎤አስደሳች ዜና🎤🎤
🌃ለጊምባ ቱሉ አውሊያ አካባቢ ሙስሊሞች🏘
📚📚 ኪታብ መቅራት እንደዚሁም ቁርአን መቅራት ለምትፈልጉ ሙስሊሞች. በቱሉ አውሊያ ከተማ በሁሉም መስጅዶች ማለትም~
1🕌 መስጅደ አል -ኑር
2🕌 መስጅደ አል -ነስር
3🕌 መስጅደ አል-ረህማን
4🕌 መስጅደ አል-ፈላህ
5🕌 መስጅደ - ተቅዋ
6🕌 መስጅደ አል- ፋርቃን
👌ለዩኒቨርስቲ ተማሪወች መስጅደ አል -ኑር ከአሱር ሶላት በኋላ::
✍✍በተለያዩ የሠለፍይ ኡስታዞች እና ወንድሞች ፣እህቶች ከጧትም ሆነ ከማታ ክፍለ ጊዜ ለወንድም ለሴትም ቂረአት ተጀምሯል።
👓 መቅራት ለምትፈልጉ አካባቢያችሁ ወደሚቀርባችሁ መስጅድ በመሄድ ጅህልናን አሶግዱ።
📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
@DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/gimbamuslims
📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻