ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


الحق أقوى من الرجال

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ለሀቅ መኖር dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መደመጥ ያለበት አጠር ያለ ምክር
   ቆየት ካለ ሙሀደራ ላይ ቀንጨብ የተደረገ

      እረ ነቃ በሉ እረ ነቃ በሉ 

   በኡስታዝ ፦
አቡ አብድ ረህማን አብራር حفظه الله


https://t.me/+CIJ6vW_XRg9hOTFk


https://t.me/+equ0T0llxHphNjZk


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌠 ረመዳንና ቁርኣንን በማስተንተን
አብዝቶ ማንንበብ!


💐 ይህ ረመዳን የቁርኣን ወር ነው!

👉 አማኝ ለሆነ ሰው ይህን "ቁርኣን" በማንበብ ላይ ሊያበዛ ይገባል ! በሁሉም (ፊደላት) ምንዳ ያለው ሲሆን እስከ አስር (እጥፍ) ይደረግለታል።

👉 ይህንንም ሲያረግ ልክ አላህ እንዳለው ከማስተንተንና ከማገናዘብ ጋር ነው።

( كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ )

« (ይህ) ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡»

አል-ሷድ 29

( إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا )

( ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡)

አል-ኢስራህ 9

( وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ )

( ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡)

( አል-አንዓም 155)

💐 (እንግዲህ) ይህ ሁሉ የሚሆነው በቁርኣን በማስተንተንና አብዝቶ በማንበብ ነው !!!

(ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ)

🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

✍️ ትርጉም በኢስማኤል ወርቁ
🔗 t.me/Al_furqan_fetwa_chanal




📮በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ
መከልከል...

🗂 በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ
     ጣፋጭ አዲስ ሙሀደራ።

🎙በታላቁ ወንድማችንና መካሪያችን በኡስታዝ :– አቡ ዙምሩድ ነቢል
አላህ ይጠብቀው።

🕌 ሱና መስጂድ /ደሴ

🗓ረመዷን 16 /09/1445 ሂጅራ

👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ  ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ።

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉
   
#ቻናላችንን_ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Hudhud_Studio/9810


💠ቡራቅ ሚድያ ደሴ👇
👉የኡስታዝ አቡዙምሩድ ነቢል ዐሊ ቻናል👇
https://t.me/buraq_media/765
https://t.me/buraq_media/765


🌙 የረመዷን ነሲሀ ቁ.07 🌙

📖የቂያማ ቀን ትልቅ ሽልማት የሚያሸልሙ አስሩ ባህሪያት። 
 
👉ክፍል-05

💭ከሴትም ከወድም ሰደቃ ለሚሰጡት ያለው ትልቅ ምንዳ።🤏

🚨 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ /ረመዷን 07/09/1446

🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/17767


📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة

🔖
መልካም ስራን ለአኺራ ማስቀደም

🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ኹጥባ።

🎙 للداعية المبارك: أبوسلمة سعيد أسرار الحبشي حَفِظَهُ الله تَعَالَىٰ وَرَعَاهْ

🎙️በኡስታዝ አቡ ሰለማሕ ሰዒድ ቢን አስራር አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت  يوم الجمعة في ٧ - رمضان ١٤٤٦ه في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى

🗓️ ረመዷን {07-1446 ሂጅሪያ} አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17768


🌙 የረመዷን ነሲሀ ቁ.07 🌙

📖የቂያማ ቀን ትልቅ ሽልማት የሚያሸልሙ አስሩ ባህሪያት። 
 
👉ክፍል-05

💭ከሴትም ከወድም ሰደቃ ለሚሰጡት ያለው ትልቅ ምንዳ።🤏

🚨 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ /ረመዷን 07/09/1446

🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/17767


🔖የነብዩላሂ ሙሳ ታሪክ ቁ (01)🔖

🔺 በሚል ርዕስ ገሳጭና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሓደራ።

🎙ኡስታዝ አቡ ሃቲም ሰኢድ ሼይኽ ሀሰን አለህ ይጠብቀው።

🕌 ነስር መስጂድ የተደረገ


አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12274

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🚨በአፋርኛ ዳዕዋ ስለረመዳን🚨

🎙በወንድም አቡ ሷሊህ አልይ ሀንፈሬ
👉00:00

🎙በወንድም አቡ ቀታዳ
👉 27:10

📱 በሁድሁድ ስቱዲዮ ቻናል ቀጥታስርጭት የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/12277

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


🌙 የረመዷን ነሲሀ ቁ.06 🌙

📖የቂያማ ቀን ትልቅ ሽልማት የሚያሸልሙ አስሩ ባህሪያት።  
👉ክፍል-04

አላህን መፍራት ጥንቁቅ መሆን።

☂ሰብር ማረግና መልካም ውጤቱ።


🚨 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ/ረመዷን 06/09/1446

🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/17756


🎙ቲላዋ በህፃን ሙሀመድ ሸምስ

👉ከሱና መድረሳ

👌ጥረቱ ማሻአላህ አላህ ያሳድገው።

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17752


⌛️"دعاؤك لوالدك في صلاة التراويح أو في صلاة التهجد أفضل بكثير من أن تذبح له عشـر نياق"

💬«በተራዊህ ሰላት ውስጥ ወይም በተሃጁድ ሰላት ውስጥ ለወላጅህ ዱዓ ማድረግህ ለነሱ አስር ግመሎችን ከማረድ በብዙ ይበልጥላቸዋል ።»

🎙ሸይኽ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው።

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17751


🌙 የረመዷን ነሲሀ ቁ.05 🌙

📖የቂያማ ቀን ትልቅ ሽልማት የሚያሸልሙ አስሩ ባህሪያት።  
👉ክፍል-03

🔻በአላህ ትእዛዝ መቆም

🔻እውነተኛ መሆን


🚨 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ማክሰኞ /ረመዷን 05/09/1446

🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/17750


ጫትና ዱኣ በፆም

🔺በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት

ርዝመት:26 ደቂቃ

🎙 አቡ ረያን ሙሀመድ አሚንአላህ ይጠብቀው።


رمضان /1/ لعام 1446ه
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya


Photo




🌾ዛሬ ጀናዛ ወደ ቀብር የምትሸኝ ሆይ ነገ ደግሞ በተራህ የአንተ ጀናዛ ወደ ቀብርህ ይሸኛል


🌷አንተ ገንዘብህ የሸነገለህ ሆይ በዱንያ ያለ ሁሉ ይጠፋል

🌺አንተ ወጣትነትህ የሸነገለህ አንተ ቁንጅናህ የሸነገለህ ሆይ ዱንያ ላይ ያለ ሁሉ ጠፊ ነው



👉ገሳጭ ነሲሃ አጠር ተደርጎ የቀረበ


👌በፊትና ጊዜ እንድትፀና ሚያግዙህ አስባቦች
~
وهي بعنوان [ أسباب الثبات في زمن الفتن والمدلهمات]

🎙በሸይኽ አቡል ሀሰን አልይ አልሀጃጂይ

👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selefya_adjibar/10

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.