ሰበር ዜና ጐንደር | ምዕራብ አርማጭሆ..‼️‼️
ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ከዋና መቀመጨዋ አብረሃጅራ ከተማ ውጭ ሁሉም በፋኖ በቁጥጥር ሁነዋል።በ27/12/2016 ከሱዳን በቅርብ ርቀት የምትገኝ የዞኑን ዋና መስመር የሚያሳልጥ ስትራቴጂ ቦታ ከተማ ግራር ውሃ በፋኖ ገቢ ሁናለች።ዛሬና በቀጣይ ጠረፈ ወርቅና አብረሃጅራ ይገባሉ።ሰራዊት በሁለም ቦታ በመፈርጠጥ ላይ ይገኛል።
ፋኖነት ይለምልም!!